Tue Oct 24 2017 22:57:28 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
e319e6cdf7
commit
1127c41431
|
@ -0,0 +1,8 @@
|
|||
\c 53 \v 1 \v 2 \v 3 1. ሞኝ በልቡ፣ ‹‹እግዚአብሔር የለም›› ይላል
|
||||
ብልሹዎች ናቸው፤ ጸያፍ ነገርም አድርገዋል
|
||||
መልካም የሚያደርግ አንድ እንኳ የለም፡፡
|
||||
2. አስተዋዮችና እርሱን የሚፈልጉ ሰዎች
|
||||
ለማግኘት፣ እግዚአብሔር ከሰማይ ወደ ሰው ልጆች ተመለከተ፡፡
|
||||
3. ሁሉም ወደ ሌላ ዘወር ብለዋል፤
|
||||
በአንድነትም ብልሹዎች ሆነዋል፡፡
|
||||
መልካም የሚያደርግ አንድ እንኳ የለም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,8 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. ክፉ አድራጊዎች ከቶ አያስተውሉምን
|
||||
እንጀራ እንደሚበላ ሰው ሕዝቤን የሚበሉ፣
|
||||
እግዚአብሔርንም ጠርተው የማያውቁት ሰዎች አይማሩምን?
|
||||
5. ምንም የሚያስፈራ ነገር ሳይኖር
|
||||
እጅግ ፈሩ፤
|
||||
የዘመቱብህን ሰዎች ዐጥንት እግዚአብሔር
|
||||
በተነ፤ እግዚአብሔር ስለ ናቃቸው እንዲህ
|
||||
ያሉ ሰዎች ያፍራሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 6 6. ምነው ለእስራኤል የሚሆን መዳን ከጽዮን በመጣ
|
||||
እግዚአብሔር ሕዝቡን ከምርኮ በመለሰ ጊዜ
|
||||
ያዕቆብ ደስ ይለዋል፤ እስራኤልም ሐሤት ያደርጋል!
|
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
\c 54 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር ሆይ፣ በስምህ አድነኝ
|
||||
በኃይልህም ፍረድልኝ፡፡
|
||||
2. እግዚአብሔር ሆይ፣ ጸሎቴን ስማልኝ
|
||||
የአፌንም ቃል አድምጥ፡፡
|
||||
3. ባዕዳን ተነሥተውብኛልና
|
||||
ጨካኞችም ነፍሴን ይፈልጓታል
|
||||
እግዚአብሔርንም ከምንም አልቆጠሩትም፡፡ ሴላ
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. እነሆ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው
|
||||
ጌታም ደግፎ ይይዘኛል፡፡
|
||||
5. ክፋታቸውን በጠላቶቼ ላይ መልስባቸው
|
||||
በቃልህ ታማኝ ነህና አጥፋቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 6 \v 7 6. በበጐ ፈቃድ መሥዋዕት አቀርብልሃለሁ
|
||||
መልም ነውና ያህዌ ሆይ፣ ስምህን አመሰግናለሁ፡፡
|
||||
7. ከመከራ ሁሉ ታድጐኛልና
|
||||
ዐይኔም የጠላቶቼን ውድቀት ለማየት በቅቶአል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 54
|
||||
ለመዘምራን አለቃ፤ በበገናዎች፤ ዜፋውያን ወደ ሳኦል መጥተው፣ ‹‹ዳዊት በእኛ ዘንድ ተደብቆአል›› ባሉ ጊዜ የዳዊት ትምህርት
|
|
@ -0,0 +1,8 @@
|
|||
\c 55 \v 1 \v 2 \v 3 1. እግዚአብሔር ሆይ፣ ጸሎቴን ስማ
|
||||
ልመናዬንም ቸል አትበል፡፡
|
||||
2. ችግሬ ዕረፍት ነስቶኛልና
|
||||
ወደ እኔ ተመልከት መልስልኝም፡፡
|
||||
3. ከጠላቶቼ ዛቻ የተነሣ፣ ፈርቼአለሁ፤
|
||||
በክፉዎችም ጭቈና ደቅቄአለሁ፡፡
|
||||
መከራ አምጥተውብኛል፤ በቁጣም
|
||||
ያሳድዱኛል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. ልቤ በውስጤ ተሸበረብኝ
|
||||
የሞት ድንጋጤም መጣብኝ፡፡
|
||||
5. ፍርሃትና እንቅጥቅጥ መጡብኝ
|
||||
ሽብርም በረታብኝ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 6 \v 7 6. እኔም እንዲህ አልሁ፣ ‹‹ምነው የርግብ ክንፍ በኖረኝ!
|
||||
በርሬ ሄጄ ዐርፍ ነበር፡፡
|
||||
7. እነሆ፣ ኮብልዬ በራቅሁ ነበር
|
||||
በምድረ በዳ በሰነበትሁ ነበር፡፡ ሴላ
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 55
|
||||
ለመዘምራን አለቃ፤ በበገናዎች የዳዊት ትምህርት
|
Loading…
Reference in New Issue