Tue Oct 24 2017 22:55:28 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
db7b66b365
commit
e319e6cdf7
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 12 \v 13 12. የማዳንህን ደስታ መልስልኝ
|
||||
በእሺታ መንፈስም ደግፈኝ ያዘኝ፡፡
|
||||
13. በዚያ ጊዜ፣ ለሕግ ተላላፊዎች መንገድህን አስተምራለሁ፡፡
|
||||
ኃጢአተኞችም ወደ አንተ ይመለሳሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,8 @@
|
|||
\v 14 \v 15 \v 16 14. የድነቴ አምላክ ሆይ፣
|
||||
ደም አፍሳሽነቴን ይቅር በል
|
||||
አንደበቴም በደስታ ስለ ጽድቅህ በእልልታ
|
||||
ይዘምራል፡፡
|
||||
15. ጌታ ሆይ፣ ከንፈሮቼን ክፈት
|
||||
አፌም ምስጋናህን ያውጃል፡፡
|
||||
16. መሥዋዕትን ብትወድ ኖሮ፣ እሰጥህ ነበር፤
|
||||
የሚቃጠል መሥዋዕትም ደስ አያሰኝህም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,10 @@
|
|||
\v 17 \v 18 \v 19 17. የእግዚአብሔር መሥዋዕት የተሰበረ መንፈስ ነው
|
||||
አንተ፣ የተሰበረውን የተዋረደውን መንፈስ
|
||||
አትንቅም፡፡
|
||||
18. በበጐነትህ ለጽዮን መልካም አድርግ
|
||||
የኢየሩሳሌምንም ቅጥሮች ሥራ፡፡
|
||||
19. በዚያ ጊዜ የጽድቅ መሥዋዕት፣ የሚቃጠል
|
||||
መሥዋዕትና ፈጽሞ የሚቃጠል
|
||||
መሥዋዕት ደስ ያሰኝሃል፡፡
|
||||
እኛም በመሠዊያህ ላይ እንደ ገና
|
||||
ኮርማዎችን እናቀርባለን፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\c 52 \v 1 \v 2 1. ኃያል ሆይ፣ ሁከት በመፍጠር ለምን ትኩራለህ?
|
||||
የእግዚአብሔር ኪዳን ታማኝነት ዕለት ዕለት ነው፡፡
|
||||
2. አንደበትህ እንደ ሰላ ምላጭ
|
||||
ጥፋትን ያውጠነጥናል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 3 3. ከመልካም ይልቅ ክፋትን፣
|
||||
እውነትን ከመናገር ይልቅ ሐሰትን ወደድህ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. አንተ አታላይ አንደበት ሆይ፣
|
||||
ሌሎችን የሚያጠፋ ቃል ወደድህ፡፡
|
||||
5. ስለዚህ እግዚአብሔር ለዘላለም ያጠፋሃል
|
||||
ይነጥቅሃል፤ ከድንኳንህም መንጥቆ ያወጣሃል፤
|
||||
ከሕያዋን ምድር ይነቅልሃል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 6 \v 7 6. ጻድቃን ይህን ዐይተው ይፈራሉ እንዲህ እያሉም ይሥቁበታል፤
|
||||
7. ‹‹ተመልከቱ፣ እግዚአብሔርን መጠጊያ ያላደረገ፣
|
||||
ነገር ግን በሀብቱ ብዛት የተመካ
|
||||
በክፋቱም የበረታ ያ ሰው እነሆ!››
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 8 \v 9 6. ጻድቃን ይህን ዐይተው ይፈራሉ እንዲህ እያሉም ይሥቁበታል፤
|
||||
7. ‹‹ተመልከቱ፣ እግዚአብሔርን መጠጊያ ያላደረገ፣
|
||||
ነገር ግን በሀብቱ ብዛት የተመካ
|
||||
በክፋቱም የበረታ ያ ሰው እነሆ!››
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 52
|
||||
ለመዘምራን አለቃ፤ ኤዶማዊው ዶይቅ ወደ ሳኦል መጥቶ፣ ‹‹ዳዊት ወደ አቢሜሌክ ቤት መጥቶአል›› ብሎ በነገረው ጊዜ የዳዊት ትምህርት
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 53
|
||||
ለመዘምራን አለቃ፤ በማኽላት የዳዊት ትምህርት
|
Loading…
Reference in New Issue