Thu Jun 14 2018 10:02:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
d7bac96e89
commit
a769f664fb
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\c 31 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ አንተን ተማጽኛለሁና
|
||||
\c 31 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ አንተን ተማጽኛለሁና
|
||||
እፍረት ከቶ አይድረስብኝ፤
|
||||
በጽድቅህም ታደገኝ፡፡
|
||||
2. ጌታ ሆይ፣ አድምጠኝ
|
||||
\v 2 ጌታ ሆይ፣ አድምጠኝ
|
||||
ፈጥነህም ታደገኝ
|
||||
የመማጸኛ ዐለት፣ የመዳኛም ምሽግ ሁነኝ፡፡
|
|
@ -1,5 +1,5 @@
|
|||
\v 3 \v 4 3. አንተ ዐለቴና ዐምባዬ ነህ
|
||||
\v 3 አንተ ዐለቴና ዐምባዬ ነህ
|
||||
ስለ ስምህ ስትል ምራኝ
|
||||
መንገዱንም አሳየኝ፡፡
|
||||
4. አንተ መታመኛዬ ነህና
|
||||
\v 4 አንተ መታመኛዬ ነህና
|
||||
በስውር ከተዘረጋብኝ ወጥመድ አውጣኝ፡፡
|
|
@ -1,7 +1,7 @@
|
|||
\v 5 \v 6 \v 7 5. መንፈሴን በእጅህ ዐደራ እሰጣለሁ
|
||||
\v 5 መንፈሴን በእጅህ ዐደራ እሰጣለሁ
|
||||
የእውነት አምላክ ያህዌ ሆይ፣ ተቤዠኝ፡፡
|
||||
6. ከንቱ ጣዖታትን የሚያገለግሉትን ጠላሁ
|
||||
\v 6 ከንቱ ጣዖታትን የሚያገለግሉትን ጠላሁ
|
||||
እኔ ግን በያህዌ እታመናለሁ፡፡
|
||||
7. መከራዬን አይተሃልና
|
||||
\v 7 መከራዬን አይተሃልና
|
||||
የነፍሴን ጭንቀት ዐውቀሃልና
|
||||
እኔ በኪዳን ታማኝነትህ ደስ ይለኛል፤ ሐሤትም አድርጋለሁ፡፡
|
|
@ -1,5 +1,5 @@
|
|||
\v 8 \v 9 8. በጠላቴ እጅ አሳልፈህ አልሰጠኸኝም
|
||||
\v 8 በጠላቴ እጅ አሳልፈህ አልሰጠኸኝም
|
||||
እግሮቼን ሰፊ ቦታ ላይ አቆምሃቸው፡፡
|
||||
9. ያህዌ ሆይ፣ ጭንቀት ውስጥ ነኝና ማረኝ
|
||||
\v 9 ያህዌ ሆይ፣ ጭንቀት ውስጥ ነኝና ማረኝ
|
||||
ዐይኖቼ በሐዘን ደክመዋል፤
|
||||
ነፍስና ሥጋዬም ዝለዋል፡፡
|
|
@ -1,8 +1,8 @@
|
|||
\v 10 \v 11 10. ሕይወቴ በጭንቀት
|
||||
\v 10 ሕይወቴ በጭንቀት
|
||||
ዕድሜዬም በመቃተት አለቀ፡፡
|
||||
ከኃጢአቴ የተነሣ ጉልበቴ ከዳኝ
|
||||
ዐጥንቴም ደቀቀ፡፡
|
||||
11. ከጠላቶቼ ሁሉ የተነሣ
|
||||
\v 11 ከጠላቶቼ ሁሉ የተነሣ
|
||||
ለጐረቤቶቼ መዘባበቻ
|
||||
ለሚያውቁኝ ሰዎች መሳለቂያ ሆኛለሁ
|
||||
መንገድ ላይ የሚያገኙኝም ይሸሹኛል፡፡
|
|
@ -1,6 +1,6 @@
|
|||
\v 12 \v 13 12. ማንም እንደማያስበው እንደ ሞተ ሰው ተረሳሁ
|
||||
\v 12 ማንም እንደማያስበው እንደ ሞተ ሰው ተረሳሁ
|
||||
እንደ ተሰበረ የሸክላ ዕቃም ተቆጠርሁ፡፡
|
||||
13. የብዙዎችን ሹክሹክታ ሰምቻለሁ
|
||||
\v 13 የብዙዎችን ሹክሹክታ ሰምቻለሁ
|
||||
በዙሪያዬም የሽብር ወሬ አለ
|
||||
በእኔ ላይ ባሤሩ ጊዜ
|
||||
ሕይወቴን ለማጥፋት ዶለቱ፡፡
|
|
@ -227,6 +227,12 @@
|
|||
"30-04",
|
||||
"30-06",
|
||||
"30-09",
|
||||
"30-11"
|
||||
"30-11",
|
||||
"31-01",
|
||||
"31-03",
|
||||
"31-05",
|
||||
"31-08",
|
||||
"31-10",
|
||||
"31-12"
|
||||
]
|
||||
}
|
Loading…
Reference in New Issue