From a769f664fbc6c53c1756714e5a0cb648d822fa50 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: Tensae Date: Thu, 14 Jun 2018 10:02:10 +0300 Subject: [PATCH] Thu Jun 14 2018 10:02:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time) --- 31/01.txt | 4 ++-- 31/03.txt | 4 ++-- 31/05.txt | 6 +++--- 31/08.txt | 4 ++-- 31/10.txt | 4 ++-- 31/12.txt | 4 ++-- manifest.json | 8 +++++++- 7 files changed, 20 insertions(+), 14 deletions(-) diff --git a/31/01.txt b/31/01.txt index 014bd3d..9bb3d10 100644 --- a/31/01.txt +++ b/31/01.txt @@ -1,6 +1,6 @@ -\c 31 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ አንተን ተማጽኛለሁና +\c 31 \v 1 ያህዌ ሆይ፣ አንተን ተማጽኛለሁና እፍረት ከቶ አይድረስብኝ፤ በጽድቅህም ታደገኝ፡፡ -2. ጌታ ሆይ፣ አድምጠኝ +\v 2 ጌታ ሆይ፣ አድምጠኝ ፈጥነህም ታደገኝ የመማጸኛ ዐለት፣ የመዳኛም ምሽግ ሁነኝ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/31/03.txt b/31/03.txt index 93e1eda..c01bd4c 100644 --- a/31/03.txt +++ b/31/03.txt @@ -1,5 +1,5 @@ -\v 3 \v 4 3. አንተ ዐለቴና ዐምባዬ ነህ +\v 3 አንተ ዐለቴና ዐምባዬ ነህ ስለ ስምህ ስትል ምራኝ መንገዱንም አሳየኝ፡፡ -4. አንተ መታመኛዬ ነህና +\v 4 አንተ መታመኛዬ ነህና በስውር ከተዘረጋብኝ ወጥመድ አውጣኝ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/31/05.txt b/31/05.txt index 87bb589..ad401e6 100644 --- a/31/05.txt +++ b/31/05.txt @@ -1,7 +1,7 @@ -\v 5 \v 6 \v 7 5. መንፈሴን በእጅህ ዐደራ እሰጣለሁ +\v 5 መንፈሴን በእጅህ ዐደራ እሰጣለሁ የእውነት አምላክ ያህዌ ሆይ፣ ተቤዠኝ፡፡ -6. ከንቱ ጣዖታትን የሚያገለግሉትን ጠላሁ +\v 6 ከንቱ ጣዖታትን የሚያገለግሉትን ጠላሁ እኔ ግን በያህዌ እታመናለሁ፡፡ -7. መከራዬን አይተሃልና +\v 7 መከራዬን አይተሃልና የነፍሴን ጭንቀት ዐውቀሃልና እኔ በኪዳን ታማኝነትህ ደስ ይለኛል፤ ሐሤትም አድርጋለሁ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/31/08.txt b/31/08.txt index 2a86dc9..08afc9f 100644 --- a/31/08.txt +++ b/31/08.txt @@ -1,5 +1,5 @@ -\v 8 \v 9 8. በጠላቴ እጅ አሳልፈህ አልሰጠኸኝም +\v 8 በጠላቴ እጅ አሳልፈህ አልሰጠኸኝም እግሮቼን ሰፊ ቦታ ላይ አቆምሃቸው፡፡ -9. ያህዌ ሆይ፣ ጭንቀት ውስጥ ነኝና ማረኝ +\v 9 ያህዌ ሆይ፣ ጭንቀት ውስጥ ነኝና ማረኝ ዐይኖቼ በሐዘን ደክመዋል፤ ነፍስና ሥጋዬም ዝለዋል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/31/10.txt b/31/10.txt index 2e93d9f..72a9f31 100644 --- a/31/10.txt +++ b/31/10.txt @@ -1,8 +1,8 @@ -\v 10 \v 11 10. ሕይወቴ በጭንቀት +\v 10 ሕይወቴ በጭንቀት ዕድሜዬም በመቃተት አለቀ፡፡ ከኃጢአቴ የተነሣ ጉልበቴ ከዳኝ ዐጥንቴም ደቀቀ፡፡ -11. ከጠላቶቼ ሁሉ የተነሣ +\v 11 ከጠላቶቼ ሁሉ የተነሣ ለጐረቤቶቼ መዘባበቻ ለሚያውቁኝ ሰዎች መሳለቂያ ሆኛለሁ መንገድ ላይ የሚያገኙኝም ይሸሹኛል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/31/12.txt b/31/12.txt index 0d5d7d2..0636cae 100644 --- a/31/12.txt +++ b/31/12.txt @@ -1,6 +1,6 @@ -\v 12 \v 13 12. ማንም እንደማያስበው እንደ ሞተ ሰው ተረሳሁ +\v 12 ማንም እንደማያስበው እንደ ሞተ ሰው ተረሳሁ እንደ ተሰበረ የሸክላ ዕቃም ተቆጠርሁ፡፡ -13. የብዙዎችን ሹክሹክታ ሰምቻለሁ +\v 13 የብዙዎችን ሹክሹክታ ሰምቻለሁ በዙሪያዬም የሽብር ወሬ አለ በእኔ ላይ ባሤሩ ጊዜ ሕይወቴን ለማጥፋት ዶለቱ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index b301ab0..a9b4085 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -227,6 +227,12 @@ "30-04", "30-06", "30-09", - "30-11" + "30-11", + "31-01", + "31-03", + "31-05", + "31-08", + "31-10", + "31-12" ] } \ No newline at end of file