Tue Oct 24 2017 06:09:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
69708f23c0
commit
a0160d8a8d
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 19 \v 20 19. ጠላቶቼ እጅግ ብዙ ናቸው
|
||||
ያለ ምክንያት የሚጠሉንም በዝተዋል፡፡
|
||||
20. በመልካም ፈንታ ክፉ መለሱልኝ
|
||||
መልሙን እየተከተልሁ ቢሆንም፣ እነርሱ ግን እኔ ላይ የሐሰት ክስ ደረደሩ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 21 \v 22 21. ያህዌ ሆይ፣ አትተወኝ
|
||||
አምላኬ ሆይ፣ ከእኔ አትራቅ
|
||||
22. ጌታ መድኃኒቴ
|
||||
እኔን ለመርዳት ፍጠን፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\c 39 \v 1 1. እኔ፣ ‹‹በአንደበቴ እንዳልበድል ለምናገረው እጠነቀቃለሁ፣
|
||||
በክፉዎችም ፊት እስካለሁ ድረስ፣ በአፌ ልጓም አደርጋለሁ›› አልሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 2 \v 3 2. አንድ ቃል እንኳ ሳልናገር ዝም አልሁ
|
||||
ለመልካም ነገር እንኳ አፌን ዘጋሁ፤
|
||||
ያም ሆኖ ጭንቀቴ ባሰ፡፡
|
||||
3. ልቤ በውስጤ ጋለ
|
||||
ስለ እነዚህ ነገሮች ሳስብ እንደ እሳት ነደደ፡፡
|
||||
ከዚያም መናገር ጀመርሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. ‹‹ያህዌ ሆይ፣ የሕይወቴ መጨረሻ መቼ እንደ ሆነና
|
||||
የዕድሜዬን ልክ አሳውቀኝ
|
||||
አላፊ ጠፊ መሆኔን አሳየኝ፡፡
|
||||
5. እነሆ፣ ዘመኔን በስንዝር ለክተህ አኖርህ
|
||||
ዕድሜዬም በፊትህ እንደ ኢምንት ነው፡፡
|
||||
በእርግጥ የሰው ሁሉ ሕይወት ጥላ ነው፡፡ ሴላ
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 6 \v 7 6. በእርግጥ ሰው ሁሉ እንደ ጥላ ይመላለሳል፡፡
|
||||
ለማን እንደሚሆን ሳያውቅ ሀብት ንብረት ያከማቻል፡፡
|
||||
7. ጌታ ሆይ፣ አሁንስ ማንን ልጠብቅ?
|
||||
ተስፋዬ አንተ ብቻ ነህ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 8 \v 9 8. ከኃጢአቴ አድነኝ
|
||||
የሞኞች መዘባበቻ አታድርገኝ፡፡
|
||||
9. ይህን ያደረግህ አንተ ነህና
|
||||
ዝም እላለሁ አፌንም አልከፍትም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 10 \v 11 10. ክንድህን አንሣልኝ
|
||||
ከእጅህ ምት የተነሣ ዝዬአለሁ፡፡
|
||||
11. ሰውን በኃጢአቱ ትገሥጸዋለህ፤ ትቀጣዋለህም
|
||||
የሚወደውንም ነገር እንደ ብል ታጠፋበታለህ፡፡
|
||||
በእርግጥ ሰው ሁሉ ተን ነው፡፡ ሴላ
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 39
|
||||
ለመዘምራን አለቃ፤ ለኤዶታም የዳዊት መዝሙር
|
Loading…
Reference in New Issue