Tue Oct 24 2017 06:07:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 06:07:13 -07:00
parent 2d73f3743d
commit 69708f23c0
10 changed files with 40 additions and 0 deletions

4
38/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 38 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ በቁጣህ አትገሥጸኝ
በመዓትህም አትቅጣኝ፡፡
2. ፍላጻዎችህ ወግተውኛልና
እጅህ ተጭናኛለች፡፡

4
38/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 3 \v 4 3. ከቁጣህ የተነሣ መላው አካሌ ታመመ
ከኃጢአቴ የተነሣም ዐጥንቶቼ ጤና የላቸውም፡፡
4. በደሌ ውጦኛል
እንደ ከባድ ሸክምም ተጭኖኛል፡፡

4
38/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 5 \v 6 5. በሞኝነት ካደረግሁት የተነሣ
ቁስሌ መገለ፤ ሸተተም፡፡
6. ጐበጥሁ፤ በየቀኑም እያጐነበስኩ ሄድሁ
ቀኑን ሙሉ በትካዜ ዋልሁ፡፡

4
38/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 7 \v 8 7. ውስጤ እንደ እሳት ይቃጠላል
ሥጋዬም ጤና የለውም፡፡
8. እንደ ዲዳ ሆንሁ፤ ፈጽሞም ደቀቅሁ
ከልቤ ምሬት የተነሣ እቃትታለሁ፡፡

4
38/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 9 \v 10 9. ጌታ ሆይ፣ የጥልቅ ልቤን ናፍቆት አንተ ታውቃለህ
መቃተቴም ከአንተ የተሰወረ አይደለም፡፡
10. ልቤ በኃይል ይመታል፤ ጉልበት ከድቶኛል
የዐይኔም ብርሃን ፈዝዞአል፡፡

5
38/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 11 \v 12 11. ካለሁበት ሁኔታ የተነሣ፣ ወዳጆቼም ባልንጀሮቼም ሸሹኝ
ጐረቤቶቼም ርቀው ቆሙ፡፡
12. ሕይወቴን ማጥፋት የሚወዱ ወጥመድ ዘረጉብኝ
ሊጐዱኝ የሚፈልጉም በዛቻ ተናገሩኝ፤
በእኔም ላይ ቀኑን ሙሉ ያሤራሉ፡፡

5
38/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 13 \v 14 13. እኔ ግን እንደማይሰማ ደንቆሮ
ምንም መናገር እንደማይችል ዲዳ
ሰው ሆንሁ፡፡
14. ጆሮው እንደማይሰማ
አንደበቱም መልስ መስጠት እንደማይችል ሰው ሆንሁ፡፡

4
38/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 15 \v 16 15. ያህዌ ሆይ፣ በፍጹም ልቤ አንተን እጠብቃለሁ
ጌታ ሆይ፣ አንተ መልስ ትሰጠኛለህ፡፡
16. ይህን የምለው ጠላቶቼ በእኔ ላይ ደስ እንዳይላቸው ነው፤
እግሬ ቢንሸራተት ክፉ ነገር ያደርጉብኛል፡፡

4
38/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 17 \v 18 17. ልወድቅ ተቃርቤአለሁ
ሕመሜም ፋታ አልሰጠኝም፡፡
18. በደሌን እናዘዛለሁ
ኃጢአቴም አስጨንቆኛል፡፡

2
38/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 38
የዳዊት መዝሙር፤ ለመታሰቢያነት