Thu Jun 14 2018 09:36:08 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-14 09:36:10 +03:00
parent 63e9ea5bc2
commit 9600b273b2
7 changed files with 20 additions and 15 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 6 \v 7 6. ያህዌ ሆይ፣ ከጥንት ጀምሮ የነበሩ
\v 6 ያህዌ ሆይ፣ ከጥንት ጀምሮ የነበሩ
ምሕረትህንና ፍቅርህን አስብ፡፡
7. የልጅነቴን ኃጢአት፣
\v 7 የልጅነቴን ኃጢአት፣
መተላለፌንም አታስብብኝ፤
ያህዌ ሆይ፣ እንደ ቸርነትህ ብዛት
እንደ ምሕረትህም መጠን አስበኝ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 8 \v 9 8. ያህዌ መልካም ቅን ነው፤
\v 8 ያህዌ መልካም ቅን ነው፤
ስለዚህ ኃጢአተኞችን መንገድን ያስተምራቸዋል፡፡
9. ትሑታንን በትክክለኛው መንገድ ይመራቸዋል
\v 9 ትሑታንን በትክክለኛው መንገድ ይመራቸዋል
መንገዱንም ያስተምራቸዋል

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 10 \v 11 10. ኪዳኑንና ሥርዐቱን ለሚጠብቁ
\v 10 ኪዳኑንና ሥርዐቱን ለሚጠብቁ
የያህዌ መንገድ ሁሉ ቸርነትና እውነት ነው፡፡
11. ያህዌ ሆይ፣ ኃጢአቴ እጅግ ብዙ ነውና
\v 11 ያህዌ ሆይ፣ ኃጢአቴ እጅግ ብዙ ነውና
ስለ ስምህ ይቅር በለኝ

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 12 \v 13 12. ያህዌን የሚፈራ ሰው ማን ነው
\v 12 ያህዌን የሚፈራ ሰው ማን ነው
ጌታ በመረጠው መንገድ ያስተምረዋል፡፡
13. ዘመኑን በተድላ ደስታ ያሳልፋል
\v 13 ዘመኑን በተድላ ደስታ ያሳልፋል
ዘሮቹም ምድርን ይወርሳሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 14 \v 15 \v 16 14. ያህዌ ለሚታዘዙት ሁሉ ወዳጃቸው ነው
\v 14 ያህዌ ለሚታዘዙት ሁሉ ወዳጃቸው ነው
ለእነርሱ የገባውንም ኪዳን ያጸናል፡፡
15. ዐይኖቼ ዘወትር ወደ ያህዌ ናቸው
\v 15 ዐይኖቼ ዘወትር ወደ ያህዌ ናቸው
እግሮቼን ከወጥመድ የሚያላቅቃቸው እርሱ ነው፡፡
16. እኔ ብቸኛና ምስኪን ነኝና ወደ እኔ ተመለስ ማረኝም፡፡
\v 16 እኔ ብቸኛና ምስኪን ነኝና ወደ እኔ ተመለስ ማረኝም፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 17 \v 18 \v 19 17. የልቤ ሐዘን በዝቶአል
\v 17 የልቤ ሐዘን በዝቶአል
ከጭንቀቴ አወጣኝ፡፡
18. መከራዬንና ጭንቀቴን ተመልከት
\v 18 መከራዬንና ጭንቀቴን ተመልከት
ኃጢአቴን ሁሉ ይቅር በል፡፡
19. ጠላቶቼ እንዴት እንደ በዙ እይ፤
\v 19 ጠላቶቼ እንዴት እንደ በዙ እይ፤
እንዴት አምርረው እንደሚጠሉኝ ተመልከት፡፡

View File

@ -192,6 +192,11 @@
"24-07",
"24-09",
"25-01",
"25-04"
"25-04",
"25-06",
"25-08",
"25-10",
"25-12",
"25-14"
]
}