diff --git a/25/06.txt b/25/06.txt index 099454e..75d0789 100644 --- a/25/06.txt +++ b/25/06.txt @@ -1,6 +1,6 @@ -\v 6 \v 7 6. ያህዌ ሆይ፣ ከጥንት ጀምሮ የነበሩ +\v 6 ያህዌ ሆይ፣ ከጥንት ጀምሮ የነበሩ ምሕረትህንና ፍቅርህን አስብ፡፡ -7. የልጅነቴን ኃጢአት፣ +\v 7 የልጅነቴን ኃጢአት፣ መተላለፌንም አታስብብኝ፤ ያህዌ ሆይ፣ እንደ ቸርነትህ ብዛት እንደ ምሕረትህም መጠን አስበኝ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/25/08.txt b/25/08.txt index b5952a6..1923041 100644 --- a/25/08.txt +++ b/25/08.txt @@ -1,4 +1,4 @@ -\v 8 \v 9 8. ያህዌ መልካም ቅን ነው፤ +\v 8 ያህዌ መልካም ቅን ነው፤ ስለዚህ ኃጢአተኞችን መንገድን ያስተምራቸዋል፡፡ -9. ትሑታንን በትክክለኛው መንገድ ይመራቸዋል +\v 9 ትሑታንን በትክክለኛው መንገድ ይመራቸዋል መንገዱንም ያስተምራቸዋል \ No newline at end of file diff --git a/25/10.txt b/25/10.txt index a0c9182..c998dcd 100644 --- a/25/10.txt +++ b/25/10.txt @@ -1,4 +1,4 @@ -\v 10 \v 11 10. ኪዳኑንና ሥርዐቱን ለሚጠብቁ +\v 10 ኪዳኑንና ሥርዐቱን ለሚጠብቁ የያህዌ መንገድ ሁሉ ቸርነትና እውነት ነው፡፡ -11. ያህዌ ሆይ፣ ኃጢአቴ እጅግ ብዙ ነውና +\v 11 ያህዌ ሆይ፣ ኃጢአቴ እጅግ ብዙ ነውና ስለ ስምህ ይቅር በለኝ \ No newline at end of file diff --git a/25/12.txt b/25/12.txt index 2c10aac..c530635 100644 --- a/25/12.txt +++ b/25/12.txt @@ -1,4 +1,4 @@ -\v 12 \v 13 12. ያህዌን የሚፈራ ሰው ማን ነው +\v 12 ያህዌን የሚፈራ ሰው ማን ነው ጌታ በመረጠው መንገድ ያስተምረዋል፡፡ -13. ዘመኑን በተድላ ደስታ ያሳልፋል +\v 13 ዘመኑን በተድላ ደስታ ያሳልፋል ዘሮቹም ምድርን ይወርሳሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/25/14.txt b/25/14.txt index 627ca8c..36fe4a8 100644 --- a/25/14.txt +++ b/25/14.txt @@ -1,5 +1,5 @@ -\v 14 \v 15 \v 16 14. ያህዌ ለሚታዘዙት ሁሉ ወዳጃቸው ነው +\v 14 ያህዌ ለሚታዘዙት ሁሉ ወዳጃቸው ነው ለእነርሱ የገባውንም ኪዳን ያጸናል፡፡ -15. ዐይኖቼ ዘወትር ወደ ያህዌ ናቸው +\v 15 ዐይኖቼ ዘወትር ወደ ያህዌ ናቸው እግሮቼን ከወጥመድ የሚያላቅቃቸው እርሱ ነው፡፡ -16. እኔ ብቸኛና ምስኪን ነኝና ወደ እኔ ተመለስ ማረኝም፡፡ \ No newline at end of file +\v 16 እኔ ብቸኛና ምስኪን ነኝና ወደ እኔ ተመለስ ማረኝም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/25/17.txt b/25/17.txt index 79eb8ab..b11b19c 100644 --- a/25/17.txt +++ b/25/17.txt @@ -1,6 +1,6 @@ -\v 17 \v 18 \v 19 17. የልቤ ሐዘን በዝቶአል +\v 17 የልቤ ሐዘን በዝቶአል ከጭንቀቴ አወጣኝ፡፡ -18. መከራዬንና ጭንቀቴን ተመልከት +\v 18 መከራዬንና ጭንቀቴን ተመልከት ኃጢአቴን ሁሉ ይቅር በል፡፡ -19. ጠላቶቼ እንዴት እንደ በዙ እይ፤ +\v 19 ጠላቶቼ እንዴት እንደ በዙ እይ፤ እንዴት አምርረው እንደሚጠሉኝ ተመልከት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 32dab50..88fb3e6 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -192,6 +192,11 @@ "24-07", "24-09", "25-01", - "25-04" + "25-04", + "25-06", + "25-08", + "25-10", + "25-12", + "25-14" ] } \ No newline at end of file