Tue Oct 24 2017 04:21:10 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 04:21:11 -07:00
parent 0d1b1c619a
commit 944a5bc713
4 changed files with 13 additions and 0 deletions

4
18/46.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 46 \v 47 46. ያህዌ ሕያው ነው፤ ዐለት የሆነልኝ ይባረክ
የድነቴ አምላክ ከፍ ከፍ ይበል፡፡
47. እርሱ ጠላቶቼን ይበቀልልኛል፤ ሕዝቦችን
ከእግሬ ሥር የሚያስገዛልኝም እርሱ ነው፡፡

5
18/48.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 48 \v 49 48. ከጠላቶቼም የሚታደገኝ እርሱ ነው!
በእርግጥም አንተ ከተነሡብኝ በላይ ከፍ አደረግኸኝ!
ከጨካኞችም አዳንኸኝ፡፡
49. ያህዌ ሆይ፣ ስለዚህ ለአንተ ውዳሴ እሰጣለሁ
በሕዝቦች መካከል አመሰግንሃለሁ፤ ለስምህም እዘምራለሁ፡፡

2
18/50.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 50 50. እግዚአብሔር ለንጉሡ ታላቅ ድል ይሰጠዋል
ለቀባው ለዳዊትና ለዘሮቹም ለዘላለም ታማኝነቱን ይገልጣል፡፡

2
19/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 19
ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር