Tue Oct 24 2017 04:19:10 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
61cec4ab8b
commit
0d1b1c619a
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 27 \v 28 \v 29 27. አንተ ትሑታንን ታድናለህ
|
||||
ትዕቢተኛውን ዐይን ግን ታዋርዳለህ፡፡
|
||||
28. አንተ መብራቴን ታበራለህ፤ አምላኬ ያህዌ
|
||||
ጨለማዬን ብርሃን ታደርገዋለህ፡፡
|
||||
29. በአንተ ጉልበት በሰራዊት እረማመዳለሁ፤
|
||||
በአምላኬም ኃይል ቅጥሩን እዘላለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 30 \v 31 \v 32 27. አንተ ትሑታንን ታድናለህ
|
||||
ትዕቢተኛውን ዐይን ግን ታዋርዳለህ፡፡
|
||||
28. አንተ መብራቴን ታበራለህ፤ አምላኬ ያህዌ
|
||||
ጨለማዬን ብርሃን ታደርገዋለህ፡፡
|
||||
29. በአንተ ጉልበት በሰራዊት እረማመዳለሁ፤
|
||||
በአምላኬም ኃይል ቅጥሩን እዘላለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 33 \v 34 33. እርሱ እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች ያጠነክራል፣
|
||||
በከፍታዎችም ላይ ያቆመኛል፡፡
|
||||
34. እጆቼን ለጦርነት ያሠለጥናቸዋል
|
||||
የናስ ቀስቶች መሳብ እንዲችሉ ክንዶቼን ያበረታል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 35 \v 36 35. የማዳን ጋሻህን ሰጠኸኝ፤ ቀኝ እጅህ ደግፎኛል፤
|
||||
ሞገስህም ታላቅ አድርጐኛል፡፡
|
||||
36. እግሮቼ እንዳይንሸራተቱ ከበታቼ ያለውን ቦታ አሰፋህልኝ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 37 \v 38 \v 39 37. ጠላቶቼን አሳድጄ እይዛቸዋለሁ፤ እስኪጠፉ ድረስ ወደ ኃላ አልልም፡፡
|
||||
38. እንዳያንሰራሩ አድርጌ አደቀቅኃቸው
|
||||
ከእግሬም ሥር ወደቁ፡፡
|
||||
39. አንተ ለጦርነት ኃይልን አስታጠቅኸኝ፤
|
||||
በእኔ ላይ የተነሡትንም ከበታቼ አደረግህልኝ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 40 \v 41 \v 42 40. ጠላቴቼ ወደ ኃላ እንዲሸሹ አደረግህ
|
||||
የሚጠሉኝንም አጠፋኃቸው፡፡
|
||||
41. ለእርዳታ ጮኹ፤ ግን ማንም አላዳናቸውም
|
||||
ወደ ያህዌ ጮኹ፤ እርሱ ግን አልመለሰላቸውም፡፡
|
||||
42. ነፋስ ጠርጐ እንደሚወስደው ትቢያ አደቀቅኃቸው
|
||||
መንገድ ላይ እንዳለ ጭቃ ረጋገጥኃቸው፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue