Tue Oct 24 2017 04:17:10 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
4f136fdf7e
commit
61cec4ab8b
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 11 \v 12 11. ጨለማን እንደ ድንኳን፣ ዝናብ አዘል ጥቁር ደመናን በዙሪያው አደረገ፡፡
|
||||
12. በፊቱ ካለው መብረቅ የተነሣ የበረዶ ድንጋይና የእሳት ፍም ወጣ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 13 \v 14 13. ያህዌ ከሰማያት አንጐደጐደ! የልዑልም ድምፅ አስተጋባ፡፡
|
||||
14. ቀስቱን አስፈንጥሮ ጠላቶቹን በተናቸው፤ መብረቅ አዥጐድጉዶ አሳደዳቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 15 15. ያህዌ ሆይ፣ ከቁጣህ የተነሣ፣ ከአፍንጫህም እስትንፋስ የተነሣ፣ የባሕር ወለል ታዬ የዓለምም መሠረት ተገለጠ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 16 \v 17 16. ከላይ እጁን ዘርግቶ ያዘኝ፤ ከጥልቅ ውሃም ስቦ አወጣኝ፡፡
|
||||
17. ከኃያላን ጠላቶቼ፣ ከሚጠሉኝ ከዐቅሜ በላይ ከሆኑ ባላንጣዎቼ ታደገኝ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 18 \v 19 18. በመከራዬ ቀን መጡብኝ፤ ያህዌ ግን ድጋፍ ሆነኝ፡፡
|
||||
19. በጣም ሰፊ ወደ ሆነ ቦታ አወጣኝ፤
|
||||
ወዶኛልና አዳነኝ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 20 \v 21 20. ያህዌ እንደ ጽድቄ ከፍሎኛል፤
|
||||
እጆቼ ንጹሕ ስለ ነበሩ ታድጐኛል፡፡
|
||||
21. የያህዌን መንገድ ጠብቄአለሁና፤
|
||||
በዐመፅ ተነሣሥቼ ከእርሱ ዘወር አላልሁም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 22 \v 23 \v 24 22. ሕጐቹ ሁሉ በፊቴ ናቸው፤ ሥርዐቱንም ከፊቴ አላራቅሁም፡፡
|
||||
23. በእርሱ ፊት ንጹሕ ነበርሁ፤ ከኃጢአትም ራሴን ጠብቄአለሁ፡፡
|
||||
24. ያህዌ እንደ ጽድቄ መጠን፤ በዐይኖቹ ፊት ንጹሕ እንደ ነበሩት
|
||||
እጆቼ መጠን ከፍሎኛል፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue