Tue Oct 24 2017 02:33:10 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 02:33:11 -07:00
parent fbe13867da
commit 4cdc5b96da
7 changed files with 28 additions and 0 deletions

5
06/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. ነፍሴም ታወካለች፤ ያህዌ ሆይ፣ ይህ እስከ መቼ ይቀጥላል?
4. ወደ እኔ ተመለስ፤ አድነኝም፡፡
ከታማኝ ኪዳንህ የተነሣ አድነኝ
5. በሞት የሚያስታውስህ የለም
መቃብር ውስጥ ሆኖ፣ የሚያመሰግንህ ማን ነው?

5
06/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 6 \v 7 6. ከመቃተቴ የተነሣ ዝዬአለሁ
ሌሊቱን ሁሉ በልቅሶ አልጋዬን በእንባ አርሳለሁ
መኝታዬንም በእንባ አረጥባለሁ፡፡
7. ከሐዘን የተነሣ ዐይኖቼ ፈዘዙ፤
ከባላጋራዎቼ የተነሣ ደከሙ፡፡

6
06/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8. እናንት ዐመፃን የምታደርጉ ሁሉ ከእኔ ራቁ
ያህዌ የለቅሶዬን ድምፅ ሰምቷልና
9. እንዲምረኝ ወደ እርሱ ያቀረብኩትን ልመና አድምጧል፤
ያህዌ ጸሎቴን ተቀብሏል፡፡
10. ጠላቶቼ ሁሉ ይፈሩ፤ እጅግም ይታወኩ
ወደ ኃላ ይመለሳሉ፤ በድንገትም ይዋረዳሉ፡፡

4
07/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 7 \v 1 \v 2 1. ያህዌ አምላኬ ሆይ፣ አንተ መጠጊያዬ ነህ!
ከሚያሳድዱኝ ሁሉ አድነኝ ታደገኝም
2. አለበለዚያ እንደ አንበሳ ይዘነጣጥሉኛል
የሚያድነኝ በሌለበት ሁኔታ ያደቁኛል፡፡

3
07/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 3 \v 4 3. አምላኬ ያህዌ ሆይ፣ ጠላቶቼ አድርጓል የሚሉትን አላደረግሁም
በእኔ ላይ ምንም በደል የለም፡፡
4. በጐ ለዋለልኝ ክፉ አልመለስሁም፡፡ጠላቶቼን በከንቱ አልጐዳሁም፡፡

3
07/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 5 5. የምናገረው እውነት ካልሆነ ጠላቴ አሳድዶ ይያዘኝ
ሕይወቴን ከምድር ይቀላቅል
ክብሬንም ከትቢያ ጋር ይደበልቅ፡፡ ሴላ

2
07/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 7
በብንያማዊው ኩዛ ቃል ምክንያት ዳዊት ለያህዌ ያዜመው መዝሙር