Wed Oct 25 2017 02:10:31 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-25 02:10:32 -07:00
parent 2a2d39f634
commit 2ca48be38a
11 changed files with 76 additions and 0 deletions

10
105/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
\v 20 \v 21 \v 22 \v 23 20. እርሱን እንዲፈቱ ንጉሡ አገልጋዮቹን ላከ፤
የሕዝቦችም ገዢ ነጻ አወጣው፡፡
21. የቤቱ ጌታ
የንብረቱም ሁሉ አስተዳዳሪ አደረገው፡፡
22. በንጉሡ ባለ ሥልጣኖች ላይ አዛዥ ሆነ
ለንጉሡም አማካሪዎች ጥበብን እንዲያስተምር
ሥልጣን ተሰጠው፡፡
23. ከዚያም እስራኤል ወደ ግብፅ ሄደ
እስከ ጊዜው ድረስ ያዕቆብ በካም
ምድር ተቀመጠ፡፡

8
105/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 24 \v 25 \v 26 \v 27 24. ያህዌ ሕዝቡን እጅግ አበዛ
ከጠላቶቻቸውም ይልቅ ብርቱ አደረጋቸው፡፡
25. ሕዝቡን እንዲጠሉ
ባርያዎቹንም እንዲበድሉ ልባቸውን አስጨከነ፡፡
26. ባርያውን ሙሴን
እርሱ የመረጠውንም አሮንን ላከ፡፡
27. በግብፃውያን መካከል ምልክቶችን
በካም ምድርም ድንቆችን አደረጉ፡፡

6
105/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 28 \v 29 \v 30 28. ጨለማን ልኮ ምድርን ጽልመት አለበሳት
ይሁን እንጂ ትእዛዞቹን አልፈጸሙም፡፡
29. ውሃቸውን ወደ ደም ለወጠ
ዓሣዎቻቸውንም ፈጀ፡፡
30. የነገሥታት እልፍኝ እንኳ ሳይቀር
ምድራቸው በእንቁራሪት ተሸፈነች፡፡

5
105/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 31 \v 32 \v 33 31. እርሱ ሲናገር ተናካሽ ዝንቦችና
ተናዳፊ ትንኞች በአገራቸው ተርመሰመሱ፡፡
32. በአገራቸው ላይ የበረዶ ድንጋይና መብረቅ አወረደ፡፡
33. ወይናቸውንና በለሳቸውን መታ
ሌሎች ዛፎቻቸውንም ሰባበረ፡፡

8
105/34.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 34 \v 35 \v 36 34. እርሱ ሲናገር አንበጣ መጣ
ስፍር ቁጠር የሌለውም ኩብኩባ
ከተፍ አለ፡፡
35. አንበጣ የምድሪቱን ዕፅዋት ሁሉ በላ
እህላቸውንም ሁሉ ፈጀ፡፡
36. ደግሞም የእያንዳንዱን ግብፃዊ
በኩር ሁሉ
የኃይላቸውንም ሁሉ በኩራት መታ፡፡

8
105/37.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 37 \v 38 \v 39 37. እስራኤላውያንን ከወርቅና ከብር ጋር
ከዚያ መርቶ አወጣ፤
ከነገዶቻቸው አንዱ እንኳ አልተደናቀፈም፡፡
38. እጅግ ፈርተዋቸው ነበርና
እስራኤላውያን አገር ለቀው ሲወጡ
ግብፅ ደስ አላት፡፡
39. በሚሄዱበት ጊዜ በደመና ጋረዳቸው
እሳትም በሌሊት አበራላቸው፡፡

6
105/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 40 \v 41 \v 42 40. ምግብ እንዲሰጣቸው በለመኑት ጊዜ
ድርጭት አመጣላቸው
የሰማይንም እንጀራ አጠገባቸው፡፡
41. ዐለቱን ሰነጠቀ፤ ውሃም ተንዶለዶለ
42. ለባርያው ለአብርሃም የሰጠውን ቅዱስ የተስፋ
ቃል አስታውሶአልና

7
105/43.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 43 \v 44 \v 45 43. ሕዝቡን በደስታ፣
ምርጦቹንም በእልልታ መራቸው፡፡
44. የሕዝቦችን ምድር ሰጣቸው
የእነርሱንም ሀብት ወረሱ፡፡
45. ይህም ሥርዐቱን ይጠብቁ ዘንድ
ሕጉንም ይፈጽሙ ዘንድ ነው፡፡
ያህዌ ይመስገን

7
106/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\c 106 \v 1 \v 2 1. ያህዌን አመስግኑ
ቸር ነውና ያህዌን አመስግኑ
ምሕረቱም ለዘላለም ነውና፡፡
2. የያህዌን ብርቱ ሥራ ማን
ሊናገር ይችላል?
ምስጋናውንስ ሁሉ ማን ተናግሮ
ይጨርሳል?

10
106/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
3. ዘወትር መልካሙንና ትክክል የሆነውን
የሚያደርጉ የተባረኩ ናቸው፡፡
4. ያህዌ ሆይ፣ ለሕዝብህ ሞገስ ስታደርግ
አስበኝ፤
በምታድናቸውም ጊዜ ርዳኝ፡፡
5. ይኸውም፣ አንተ የመረጥሃቸውን መበልጸግ
እንዳይ፣
በሕዝብህ ደስ መሰኘት እኔንም ደስ
እንዲለኝ
በርስትህም ክብር መመካት እንድችል ነው፡፡

1
106/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
መዝሙር 106