Tue Jun 12 2018 16:32:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2018-06-12 16:32:06 +03:00
parent a358f1aacb
commit 283c6fd404
4 changed files with 11 additions and 9 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 19 \v 1 ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፤
የሰማይ ጠፈርም የእጁን ሥራ ያውጃል።
\v 2 አንዱ ቀን ለሌላው ቀን ቃል ይናገራል
\v 2 አንዱ ቀን ለሌላው ቀን ቃል ይናገራል
አንዱም ሌሊት ለሌላው ሌሊት ዕውቀትን ይገልጣል፡፡
\v 3 3. ንግግር የለም፤ ቃልም የለም፤
\v 3 ንግግር የለም፤ ቃልም የለም፤
ድምፃቸውም አልተሰማም፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4. ያም ሆኖ ቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ፣
\v 4 ያም ሆኖ ቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ፣
ንግግራቸውም ወደ ዓለም ዳርቻ ወጣ፡፡
በመካከላቸውም ለፀሐይ ድንኳኑን ተከለ
5. ፀሐይ ከእልፍኙ እንደሚወጣ ሙሽራ ይወጣል
\v 5 ፀሐይ ከእልፍኙ እንደሚወጣ ሙሽራ ይወጣል
ወደ ግቡም እንደሚሮጥ ብርቱ ሰው ደስ ይለዋል፡፡
6. ፀሐይ ከአንዱ አድማስ ሰማይን አቋርጦ ወደ ሌላው
አድማስ ይወጣል፤ ከሙቀቱም የሚሰወር የለም፡፡
\v 6 ፀሐይ ከአንዱ አድማስ ሰማይን አቋርጦ ወደ ሌላው አድማስ ይወጣል፤
ከሙቀቱም የሚሰወር የለም፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 7 \v 8 7. የያህዌ ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን መልሶ ያለመልማል፤
\v 7 የያህዌ ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን መልሶ ያለመልማል፤
የያህዌ ምስክር የታመነ ነው፤ ዐላዋቂውን ጥበበኛ ያደርጋል
8. የያህዌ ሕግ ትክክል ነው፤ ልብን ደስ ያሰኛል፡፡
\v 8 8. የያህዌ ሕግ ትክክል ነው፤ ልብን ደስ ያሰኛል፡፡
የያህዌ ትእዛዝ ንጹሕ ነው፤ ዐይንንም ያበራል፡፡

View File

@ -149,6 +149,8 @@
"18-43",
"18-46",
"18-48",
"18-50"
"18-50",
"19-01",
"19-04"
]
}