diff --git a/19/01.txt b/19/01.txt index 5e5515e..b8716ad 100644 --- a/19/01.txt +++ b/19/01.txt @@ -1,6 +1,6 @@ \c 19 \v 1 ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፤ የሰማይ ጠፈርም የእጁን ሥራ ያውጃል። -\v 2 አንዱ ቀን ለሌላው ቀን ቃል ይናገራል +\v 2 አንዱ ቀን ለሌላው ቀን ቃል ይናገራል፤ አንዱም ሌሊት ለሌላው ሌሊት ዕውቀትን ይገልጣል፡፡ -\v 3 3. ንግግር የለም፤ ቃልም የለም፤ +\v 3 ንግግር የለም፤ ቃልም የለም፤ ድምፃቸውም አልተሰማም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/19/04.txt b/19/04.txt index e953f84..63c8179 100644 --- a/19/04.txt +++ b/19/04.txt @@ -1,7 +1,7 @@ -\v 4 \v 5 \v 6 4. ያም ሆኖ ቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ፣ +\v 4 ያም ሆኖ ቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ፣ ንግግራቸውም ወደ ዓለም ዳርቻ ወጣ፡፡ በመካከላቸውም ለፀሐይ ድንኳኑን ተከለ -5. ፀሐይ ከእልፍኙ እንደሚወጣ ሙሽራ ይወጣል +\v 5 ፀሐይ ከእልፍኙ እንደሚወጣ ሙሽራ ይወጣል ወደ ግቡም እንደሚሮጥ ብርቱ ሰው ደስ ይለዋል፡፡ -6. ፀሐይ ከአንዱ አድማስ ሰማይን አቋርጦ ወደ ሌላው -አድማስ ይወጣል፤ ከሙቀቱም የሚሰወር የለም፡፡ \ No newline at end of file +\v 6 ፀሐይ ከአንዱ አድማስ ሰማይን አቋርጦ ወደ ሌላው አድማስ ይወጣል፤ +ከሙቀቱም የሚሰወር የለም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/19/07.txt b/19/07.txt index 376da59..ad3dd20 100644 --- a/19/07.txt +++ b/19/07.txt @@ -1,4 +1,4 @@ -\v 7 \v 8 7. የያህዌ ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን መልሶ ያለመልማል፤ +\v 7 የያህዌ ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን መልሶ ያለመልማል፤ የያህዌ ምስክር የታመነ ነው፤ ዐላዋቂውን ጥበበኛ ያደርጋል -8. የያህዌ ሕግ ትክክል ነው፤ ልብን ደስ ያሰኛል፡፡ +\v 8 8. የያህዌ ሕግ ትክክል ነው፤ ልብን ደስ ያሰኛል፡፡ የያህዌ ትእዛዝ ንጹሕ ነው፤ ዐይንንም ያበራል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 5c3def6..f04ad1b 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -149,6 +149,8 @@ "18-43", "18-46", "18-48", - "18-50" + "18-50", + "19-01", + "19-04" ] } \ No newline at end of file