Tue Oct 24 2017 04:29:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 04:29:11 -07:00
parent c092299be9
commit 1914b7a029
5 changed files with 18 additions and 0 deletions

4
21/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 11 \v 12 11. በአንተ ላይ ክፋት ቢያስቡም፣
ሤራ ቢያውጠነጥኑም፣ አይሳካላቸውም፡፡
12. በመጡበት ትመልሳቸዋለህና
ቀስትህንም በእነርሱ ላይ ታነጣጥራለህ፡፡

2
21/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 13. ያህዌ ሆይ፣ በብርታትህ ከፍ ከፍ በል
እኛም ኃይልህን እንዘምራለን፤ እንወድሳለንም፡፡

4
22/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 22 \v 1 \v 2 1. አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ?
እኔን ለማዳን፣ ከመቃተቴም ቃል ለምን ራቅህ?
2. አምላኬ ሆይ፣ በቀን ወደ አንተ እጮኻለሁ፣ አንተ ግን አልመለሰህልኝም
በሌሊት እንኳ አላረፍሁም፡፡

6
22/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. አንተ ቅዱስ ነህ
በእስራኤል ምስጋና ውስጥ እንደ ንጉሥ ትቀመጣለህ፡፡
4. አባቶቻችን በአንተ ተማመኑ፣
በአንተ ተማመኑ አንተም ታደግሃቸው፡፡
5. ወደ አንተ ጮኹ፤ እነርሱም ዳኑ
በአንተ ተማመኑ፤ እነርሱም አላፈሩም፡፡

2
22/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 22
ለመዘምራን አለቃ፤ በ‹‹ንጋት አጋዘን›› ዜማ የሚዜም የዳዊት መዝሙር