Tue Oct 24 2017 04:27:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
696fafa987
commit
c092299be9
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 7 \v 8 7. አንዳንዶች በሰረገላ ሌሎች በፈረስ ይታመናሉ
|
||||
እኛ ግን የያህዌን ስም እንጠራለን፡፡
|
||||
8. እነርሱ ተሰነካክለው ወደቁ
|
||||
እኛ ግን ተነሣን፤ ቀጥ ብለንም ቆምን!
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\c 21 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ፣ ንጉሥ በኃይልህ ደስ ይለዋል!
|
||||
በምትሰጠውም ድል እጅግ ሐሤት ያደርጋል፡፡
|
||||
2. የልቡን መሻት ሰጠኸው፤ የለመንህንም አልከለከልኸውም፡፡ ሴላ
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 3 \v 4 3. ብዙ በረከት ሰጠኸው፤ በራሱ ላይ የንጹሕ ወርቅ ዘውድ አደረግህለት፡፡
|
||||
4. ሕይወትን ለመነህ
|
||||
አንተም ረጅም ዘመንን ለዘላለም ሰጠኸው
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 5 \v 6 5. ከሰጠኸው ድል የተነሣ ክብሩ እጅግ በዛ
|
||||
ክብርንና ሞገስንም አጐናጸፍኸው፡፡
|
||||
6. ዘላለማዊ በረከት ሰጠኸው
|
||||
በፊትህ ባለው ፍስሐም ደስ አሰኘኸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 7 \v 8 7. ንጉሡ በያህዌ ተማምኖአልና
|
||||
ከልዑል ታማኝነት የተነሣ ከቶውንም አይናወጥም፡፡
|
||||
8. እጅህ ጠላቶችህን ትይዛቸዋለች
|
||||
ቀኝ እጅህም የሚጠሉህን ሁሉ ታገኛቸዋለች፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 9 \v 10 9. በቁጣህ ቀን እሳት በሚንቀለቀልበት ምድጃ
|
||||
ታቃጥላቸዋለህ፤
|
||||
ያህዌ በመዓቱ ይፈጃቸዋል፤ እሳትም ይበላቸዋል፡፡
|
||||
10. ትውልዳቸውን ከምድር ላይ ታጠፋለህ
|
||||
ዘራቸውንም ከሰዎች መካከል ለይተህ ትደመስሳለህ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 21
|
||||
ለመዘምራን አለቃ፤ የዳዊት መዝሙር
|
Loading…
Reference in New Issue