Tue Oct 24 2017 06:25:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 06:25:12 -07:00
parent f80cf5abe7
commit 13a30e92da
9 changed files with 45 additions and 0 deletions

4
49/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 49 \v 1 \v 2 1. ሕዝቦች ሁሉ ይህን ስሙ
በዓለም የምትኖሩ ሁሉ ይህን አድምጡ፡፡
2. ዝቅተኞችና ከፍተኞች
ሀብታሞችና ድኾች ይህን በአንድነት አድምጡ፡፡

6
49/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. አፌ ጥበብን ይናገራል
የልቤ ሐሳብም ማስተዋልን ይሰጣል፡፡
4. ጆሮዬን ወደ ምሳሌ አዘነብላለሁ
በበገናም የምሳሌዎቹን ትርጒም እገልጣለሁ፡፡
5. ክፉ ቀን ሲመጣና አታላዮች ሲከብቡኝ
ለምን እፈራለሁ?

7
49/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. በሀብታቸው የሚመኩትንና
በብልጽግናቸው የሚተማመኑትን ለምን እፈራለሁ?
7. ማንም ወንድሙን መቤዠት
ለእርሱም ቤዛ የሚሆነውን ዋጋ
ለእግዚአብሔር መክፈል አይችልም፡፡
8. የነፍስ ቤዛ ውድ ነውና
በቂ ዋጋ ሊገኝለት አይችልም፡፡

5
49/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 9 \v 10 9. እንዳይሞትና ወደ መቃብር እንዳይወርድ
ማንም ለዘላለም መኖር አይችልም፡፡
10. ሰዎች ሁሉ ይሞታሉ፤ ጠቢባን እንኳ
ከሞኞችና ከሞኞች እኩል በአንድት ይጠፋሉ
ሀብታቸውንም ለሌላው ጥለው ይሄዳሉ፡፡

3
49/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 11 11. እነርሱ የሚያስቡት ቤተ ሰባቸው ለዘላለም እንደሚኖር፣
መኖሪያ ስፍራቸውም ለትውልድ ዘመን እንደማይጠፋ በመሆኑ
መሬቶቻቸውን በስማቸው ይሰይማሉ፡፡

4
49/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 12 \v 13 12. ግን ሰው በሀብቱ እንደ ተከበረ አይዘልቅም
አሁን ታይተው በኃላ እንደሚጠፉ እንስሳት ይመስላል፡፡
13. ይህ የምኞት ዕድል ፈንታ
የእነርሱንም አባባል የሚከተሉ ሰዎች መጨረሻ ግብ ነው፡፡

6
49/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 14 \v 15 14. እንደ በጐች ለሞት የተመደቡ ናቸው
እረኛቸውም ሞት ነው
በማለዳ ቅኖች ይገዟቸዋል፤
መኖሪያ ቦታ አጥቶ አካላቸው ሲኦል ውስጥ ይፈራርሳል፡፡
15. እግዚአብሔር ግን ሕይወቴን
ከሲኦል ኃይል ይቤዣል፤ እርሱም ይቀበለኛል፡፡ ሴላ

4
49/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 16 \v 17 16. ሰው ባለጠጋ ቢሆን፣
የቤቱም ክብር ቢበዛለት አትፍራ፡፡
17. በሚሞትበት ጊዜ ምንም ይዞ አይሄድም
ክብሩም አብሮት አይወርድም፡፡

6
49/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
18. ሰው በሕይወቱ ዘመን ቢደሰትም፣
ሁሉም ነገር ስለ ተሳካለት ቢመሰገንም፣
19. በሞት ተለይቶ ከእንግዲህ ብርሃን
ወደሚያይበት ወደ አባቶች ትውልድ ይሄዳል፡፡
20. ሁሉም ነገር እያለው ማስተዋል የጐደለው ሰው
ታይተው የሚጠፉ እንስሳትን ይመስላል፡፡