diff --git a/49/01.txt b/49/01.txt new file mode 100644 index 0000000..7239593 --- /dev/null +++ b/49/01.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +\c 49 \v 1 \v 2 1. ሕዝቦች ሁሉ ይህን ስሙ +በዓለም የምትኖሩ ሁሉ ይህን አድምጡ፡፡ +2. ዝቅተኞችና ከፍተኞች +ሀብታሞችና ድኾች ይህን በአንድነት አድምጡ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/49/03.txt b/49/03.txt new file mode 100644 index 0000000..9dec238 --- /dev/null +++ b/49/03.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +\v 3 \v 4 \v 5 3. አፌ ጥበብን ይናገራል +የልቤ ሐሳብም ማስተዋልን ይሰጣል፡፡ +4. ጆሮዬን ወደ ምሳሌ አዘነብላለሁ +በበገናም የምሳሌዎቹን ትርጒም እገልጣለሁ፡፡ +5. ክፉ ቀን ሲመጣና አታላዮች ሲከብቡኝ +ለምን እፈራለሁ? \ No newline at end of file diff --git a/49/06.txt b/49/06.txt new file mode 100644 index 0000000..6417d8f --- /dev/null +++ b/49/06.txt @@ -0,0 +1,7 @@ +\v 6 \v 7 \v 8 6. በሀብታቸው የሚመኩትንና +በብልጽግናቸው የሚተማመኑትን ለምን እፈራለሁ? +7. ማንም ወንድሙን መቤዠት +ለእርሱም ቤዛ የሚሆነውን ዋጋ +ለእግዚአብሔር መክፈል አይችልም፡፡ +8. የነፍስ ቤዛ ውድ ነውና +በቂ ዋጋ ሊገኝለት አይችልም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/49/09.txt b/49/09.txt new file mode 100644 index 0000000..1c2ad9d --- /dev/null +++ b/49/09.txt @@ -0,0 +1,5 @@ +\v 9 \v 10 9. እንዳይሞትና ወደ መቃብር እንዳይወርድ +ማንም ለዘላለም መኖር አይችልም፡፡ +10. ሰዎች ሁሉ ይሞታሉ፤ ጠቢባን እንኳ +ከሞኞችና ከሞኞች እኩል በአንድት ይጠፋሉ +ሀብታቸውንም ለሌላው ጥለው ይሄዳሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/49/11.txt b/49/11.txt new file mode 100644 index 0000000..725ec9c --- /dev/null +++ b/49/11.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 11 11. እነርሱ የሚያስቡት ቤተ ሰባቸው ለዘላለም እንደሚኖር፣ +መኖሪያ ስፍራቸውም ለትውልድ ዘመን እንደማይጠፋ በመሆኑ +መሬቶቻቸውን በስማቸው ይሰይማሉ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/49/12.txt b/49/12.txt new file mode 100644 index 0000000..4fe1273 --- /dev/null +++ b/49/12.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +\v 12 \v 13 12. ግን ሰው በሀብቱ እንደ ተከበረ አይዘልቅም +አሁን ታይተው በኃላ እንደሚጠፉ እንስሳት ይመስላል፡፡ +13. ይህ የምኞት ዕድል ፈንታ +የእነርሱንም አባባል የሚከተሉ ሰዎች መጨረሻ ግብ ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/49/14.txt b/49/14.txt new file mode 100644 index 0000000..15adca7 --- /dev/null +++ b/49/14.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +\v 14 \v 15 14. እንደ በጐች ለሞት የተመደቡ ናቸው +እረኛቸውም ሞት ነው +በማለዳ ቅኖች ይገዟቸዋል፤ +መኖሪያ ቦታ አጥቶ አካላቸው ሲኦል ውስጥ ይፈራርሳል፡፡ +15. እግዚአብሔር ግን ሕይወቴን +ከሲኦል ኃይል ይቤዣል፤ እርሱም ይቀበለኛል፡፡ ሴላ \ No newline at end of file diff --git a/49/16.txt b/49/16.txt new file mode 100644 index 0000000..6849c9e --- /dev/null +++ b/49/16.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +\v 16 \v 17 16. ሰው ባለጠጋ ቢሆን፣ +የቤቱም ክብር ቢበዛለት አትፍራ፡፡ +17. በሚሞትበት ጊዜ ምንም ይዞ አይሄድም +ክብሩም አብሮት አይወርድም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/49/18.txt b/49/18.txt new file mode 100644 index 0000000..537e30f --- /dev/null +++ b/49/18.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +18. ሰው በሕይወቱ ዘመን ቢደሰትም፣ +ሁሉም ነገር ስለ ተሳካለት ቢመሰገንም፣ +19. በሞት ተለይቶ ከእንግዲህ ብርሃን +ወደሚያይበት ወደ አባቶች ትውልድ ይሄዳል፡፡ +20. ሁሉም ነገር እያለው ማስተዋል የጐደለው ሰው +ታይተው የሚጠፉ እንስሳትን ይመስላል፡፡