Tue Oct 24 2017 05:01:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 05:01:11 -07:00
parent 4b61ace595
commit 0eb8ffe494
7 changed files with 31 additions and 2 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
11. ያህዌ ለሕዝቡ ብርታት ይሰጣል
ያህዌ ሕዝቡን በሰላም ይባርካል፡፡
\v 11 11. ያህዌ ለሕዝቡ ብርታት ይሰጣል
ያህዌ ሕዝቡን በሰላም ይባርካል፡፡

7
30/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\c 30 \v 1 \v 2 \v 3 1. ያህዌ ሆይ፣ አንተ አንሥተኸኛልና ጠላቶቼም
በእኔ ላይ ደስ እንዲላቸው አላደረግህምና
ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፡፡
2. ያህዌ ሆይ፣ እንድትረዳኝ ወደ አንተ ጮኽሁ
አንተም ፈውሰኸኝ፡፡
3. ያህዌ ሆይ፣ ነፍሴን ከሲኦል አወጣሃት
ወደ መቃብር ከመውረድም አዳንኸኝ፡፡

7
30/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,7 @@
\v 4 \v 5 4. እናንት የእርሱ ታማኝ ሕዝቦች
ለያህዌ የምስጋና መዝሙር አቅርቡ፤
ቅድስናውን ስታስታውሱ፣ ውዳሴ ስጡ፡፡
5. ቁጣው ለአጭር ጊዜ ነው
ሞገሱ ግን ለዕድሜ ልክ ነው፡፡
ሌሊት ሲለቀስ አድሮ
ማለዳ ደስታ ይሆናል፡፡

4
30/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. በልበ ሙሉነት ‹‹አልናወጥም! አልሁ፡፡
7. ያህዌ ሆይ በሞገስህ እንደ ተራራ ብርቱ አደረግኸኝ
ፊትህን ስትሰውር ግን ውስጤ ታወከ፡፡
8. ያህዌ፣ ወደ አንተ ጮኽሁ፤ ከጌታም ዘንድ ሞገስ ፈለግሁ፡፡

5
30/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 9 \v 10 9. እኔ ብሞት፣ ወደ መቃብርም ብወርድ ምን ጥቅም አለው?
አፈር ያመሰግንሃልን?
ታማኝነትህንስ ይናገራልን?
10. ያህዌ ሆይ፣ ስማኝ ማረኝም፣
ያህዌ ረዳት ሁነኝ፡፡

4
30/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 11 \v 12 11. ዋይታዬን ወደ ሽብሸባ ለወጥህልኝ
ማቄን አስወግደህ ደስታን አለበስከኝ፡፡
12. እንግዲህ፣ ነፍሴ ታመስግንህ፤ ዝምም አትበል፡፡
አምላኬ ያህዌ ሆይ፣ ለዘላለም አመሰግንሃለሁ፡፡

2
30/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 30
በቤተ መቅደሱ ምረቃ የተዘመረ የዳዊት መዝሙር