Tue Oct 24 2017 04:59:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 04:59:11 -07:00
parent 865e9cd287
commit 4b61ace595
7 changed files with 27 additions and 3 deletions

View File

@ -1,3 +1,2 @@
9. ሕዝብህን አድንን ርስትህንም ባርክ
እረኛ ሁናቸው፤ ለዘላለሙም ተንከባከባቸው፡፡
\v 9 9. ሕዝብህን አድንን ርስትህንም ባርክ
እረኛ ሁናቸው፤ ለዘላለሙም ተንከባከባቸው፡፡

5
29/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\c 29 \v 1 \v 2 1. እናንተ የእግዚአብሔር ልጆች
ለያህዌ ምስጋና ስጡ
ስለ ክብሩና ስለ ብርታቱ ለያህዌ ምስጋና ስጡ፡፡
2. ለስሙ የሚገባውን ክብር ለያህዌ ስጡ
በቅድስናው ውበት ለያህዌ ስገዱ

6
29/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 3 \v 4 \v 5 3. የያህዌ ድምፅ በውሆች ላይ ያስተጋባል
የክብር አምላክ ያንጐዳጉዳል
ያህዌ በብዙ ውሆች ላይ ድምፁን ያሰማል፡፡
4. የያህዌ ድምፅ ኃያል ነው
የያህዌ ድምፅ ባለ ግርማ ነው፡፡
5. የያህዌ ድምፅ የሊባኖስን ዝግባ ይሰብራል

5
29/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6. ሊባኖን እንደ ጥጃ፣
ስርዮንን እንደ ኮርማ ያዘልላል፡፡
7. የያህዌ ድምፅ የእሳት ነበልባል ይረጫል
8. የያህዌ ድምፅ ምድረ በዳውን ያናውጣል
የያህዌ ድምፅ የቃዴስን ምድረ በዳ ያናውጣል፡፡

5
29/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 9 \v 10 9. የያህዌ ድምፅ ወርካዎችን ይወዘውዛል
ጫካዎችን ይመነጥራል፡፡
ሁሉም በእርሱ ቤተ መቅደስ፣ ‹‹ክብር! ይላል፡፡
10. ያህዌ በጐርፍ ላይ ዙፋኑን ዘርግቶ ተቀምጧል
ያህዌ ለዘላለም ይነግሣል፡፡

2
29/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
11. ያህዌ ለሕዝቡ ብርታት ይሰጣል
ያህዌ ሕዝቡን በሰላም ይባርካል፡፡

2
29/title.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
መዝሙር 29
የዳዊት መዝሙር