Tue Oct 24 2017 04:55:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-10-24 04:55:11 -07:00
parent e66e41b854
commit 0b622a6d30
8 changed files with 34 additions and 0 deletions

4
27/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 27 \v 1 1. ያህዌ ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው
የሚያስፈራኝ ማን ነው?
ያህዌ የሕይወቴ መታመኛዋ ነው
የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?

5
27/02.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 2 \v 3 2. ክፉ አድራጊዎች ሥጋዬን ለመብላት
በቀረቡኝ ጊዜ፣
ባላጋራዎቼና ጠላቶቼ ተሰነካክለው ወደቁ፡፡
3. ሰራዊት ቢከብበኝ እንኳ፣ ልቤ አይፈራም
ጦርነት ቢነሣብኝ እንኳ ልበ ሙሉ ነኝ፡፡

3
27/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 4 4. ያህዌን አንዲት ነገር ለመንሁት፣ እርሷንም እሻለሁ፤
ያም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በያህዌ ቤት እንድኖር፣
የመቅደሱን ውበት እንዳይና መቅደሱ ውስጥ አሰላስል ዘንድ ነው፡፡

5
27/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 5 \v 6 5. በመከራዬ ቀን በድንኳኑ ይሰውረኛናል
በዐለትም ላይ ያቆመኛል፡፡
6. ያኔ በዙሪያዬ ባሉ ጠላቶቼ ላይ ራሴ ከፍ ከፍ ይላል
በድንኳኑም የደስታ መሥዋዕት እሠዋለሁ
ለያህዌ እቀኛለሁ፤ እዘምርለታለሁም፡፡

3
27/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 7 \v 8 7. ያህዌ ሆይ፣ ወደ አንተ ስጮኽ ድምፄን ስማ
ማረኝ መልስልኝም፡፡
8. ‹‹ፊቴን ፈልጉ›› ባልህ ጊዜ ልቤ፣ ‹‹የያህዌን ፊት እፈልጋለሁ›› አለች፡፡

5
27/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 9 \v 10 9. ፊትህን ከእኔ አትሰውር
ተቆጥተህም ባርያህን ገሸሽ አታድርገው!
መቼም አንተ ረዳቴ ነህና
የመድኃኒቴ አምላክ ሆይ፣ አትተወኝ፣ አትጣለኝም
10. አባትና እናቴ ቢተውኝ እንኳ ያህዌ ይቀበለኛል፡፡

5
27/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 11 \v 12 11. ያህዌ ሆይ መንገድህን አስተምረኝ
ስለ ጠላቶቼም በቀናች መንገድ ምራኝ፡፡
12. ሐሰተኛ ምስክሮች ተነሥተውብኛልና
ጠላቶቼ እንደ ፈለጉ እንዲያደርጉብኝ አትተወኝ፡፡
እነርሱ ዐመፃን ይረጫሉ!

4
27/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 13 \v 14 13. በሕያዋን ምድር የያህዌን መልካምነት እንደማይ ባላምን ኖሮ ምን እሆን ነበር?
14. እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ
አይዞህ በርታ
እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ