diff --git a/27/01.txt b/27/01.txt new file mode 100644 index 0000000..5267e6d --- /dev/null +++ b/27/01.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +\c 27 \v 1 1. ያህዌ ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው +የሚያስፈራኝ ማን ነው? +ያህዌ የሕይወቴ መታመኛዋ ነው +የሚያስደነግጠኝ ማን ነው? \ No newline at end of file diff --git a/27/02.txt b/27/02.txt new file mode 100644 index 0000000..79d0c3e --- /dev/null +++ b/27/02.txt @@ -0,0 +1,5 @@ +\v 2 \v 3 2. ክፉ አድራጊዎች ሥጋዬን ለመብላት +በቀረቡኝ ጊዜ፣ +ባላጋራዎቼና ጠላቶቼ ተሰነካክለው ወደቁ፡፡ +3. ሰራዊት ቢከብበኝ እንኳ፣ ልቤ አይፈራም +ጦርነት ቢነሣብኝ እንኳ ልበ ሙሉ ነኝ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/27/04.txt b/27/04.txt new file mode 100644 index 0000000..767d38e --- /dev/null +++ b/27/04.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 4 4. ያህዌን አንዲት ነገር ለመንሁት፣ እርሷንም እሻለሁ፤ +ያም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በያህዌ ቤት እንድኖር፣ +የመቅደሱን ውበት እንዳይና መቅደሱ ውስጥ አሰላስል ዘንድ ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/27/05.txt b/27/05.txt new file mode 100644 index 0000000..db0b3ac --- /dev/null +++ b/27/05.txt @@ -0,0 +1,5 @@ +\v 5 \v 6 5. በመከራዬ ቀን በድንኳኑ ይሰውረኛናል +በዐለትም ላይ ያቆመኛል፡፡ +6. ያኔ በዙሪያዬ ባሉ ጠላቶቼ ላይ ራሴ ከፍ ከፍ ይላል +በድንኳኑም የደስታ መሥዋዕት እሠዋለሁ +ለያህዌ እቀኛለሁ፤ እዘምርለታለሁም፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/27/07.txt b/27/07.txt new file mode 100644 index 0000000..d8f7b94 --- /dev/null +++ b/27/07.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 7 \v 8 7. ያህዌ ሆይ፣ ወደ አንተ ስጮኽ ድምፄን ስማ +ማረኝ መልስልኝም፡፡ +8. ‹‹ፊቴን ፈልጉ›› ባልህ ጊዜ ልቤ፣ ‹‹የያህዌን ፊት እፈልጋለሁ›› አለች፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/27/09.txt b/27/09.txt new file mode 100644 index 0000000..86088c9 --- /dev/null +++ b/27/09.txt @@ -0,0 +1,5 @@ +\v 9 \v 10 9. ፊትህን ከእኔ አትሰውር +ተቆጥተህም ባርያህን ገሸሽ አታድርገው! +መቼም አንተ ረዳቴ ነህና +የመድኃኒቴ አምላክ ሆይ፣ አትተወኝ፣ አትጣለኝም +10. አባትና እናቴ ቢተውኝ እንኳ ያህዌ ይቀበለኛል፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/27/11.txt b/27/11.txt new file mode 100644 index 0000000..c53c133 --- /dev/null +++ b/27/11.txt @@ -0,0 +1,5 @@ +\v 11 \v 12 11. ያህዌ ሆይ መንገድህን አስተምረኝ +ስለ ጠላቶቼም በቀናች መንገድ ምራኝ፡፡ +12. ሐሰተኛ ምስክሮች ተነሥተውብኛልና +ጠላቶቼ እንደ ፈለጉ እንዲያደርጉብኝ አትተወኝ፡፡ +እነርሱ ዐመፃን ይረጫሉ! \ No newline at end of file diff --git a/27/13.txt b/27/13.txt new file mode 100644 index 0000000..1daf528 --- /dev/null +++ b/27/13.txt @@ -0,0 +1,4 @@ +\v 13 \v 14 13. በሕያዋን ምድር የያህዌን መልካምነት እንደማይ ባላምን ኖሮ ምን እሆን ነበር? +14. እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ +አይዞህ በርታ +እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ \ No newline at end of file