Tue Oct 24 2017 23:01:28 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
a79a07d52a
commit
099cf77830
|
@ -1,7 +1,7 @@
|
|||
22. የከበድህን ነገር በያህዌ ላይ ጣል
|
||||
\v 22 \v 23 22. የከበድህን ነገር በያህዌ ላይ ጣል
|
||||
እርሱ ደግፎ ይይዝሃል፤
|
||||
የጻድቁን መናወጥ ከቶ አይፈቅድም፡፡
|
||||
23. አንተ ግን እግዚአብሔር ሆይ፣ ዐመፀኞችን
|
||||
ወደ ጥፋት ጉድጓድ ታወርዳቸዋለህ
|
||||
ደም የተጠሙና አታላዮች የዕድሜያቸውን ግማሽ
|
||||
እንኳ አይኖሩም፡፡ እኔ ግን በአንተ እታመናለሁ፡፡
|
||||
እንኳ አይኖሩም፡፡ እኔ ግን በአንተ እታመናለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\c 56 \v 1 \v 2 1. እግዚአብሔር ሆይ፣ ሰዎች ስለሚያጠቁኝና
|
||||
ጠላቶቼም ቀኑን ሙሉ ስለሚያሳድዱኝ ማረኝ፡፡
|
||||
2. ጠላቶቼ ቀኑን ሙሉ በላዬ ቆሙ
|
||||
በእብሪት የሚዋጉኝ ብዙ ናቸውና፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 3 \v 4 3. እኔ ግን ፍርሃት ሲይዘኝ
|
||||
እምነቴን አንተ ላይ አደርጋለሁ
|
||||
4. ቃሉን በማመሰግው አምላክ
|
||||
በእግዚአብሔር ታምኛሁና አልፈራም
|
||||
ከቶ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 5 \v 6 5. ቀኑን ሙሉ ቃሌን ያጣምማሉ
|
||||
ሐሳባቸው ሁሉ እኔን መጉዳት ነው፡፡
|
||||
6. ይዶልታሉ፤ ያደባሉ
|
||||
ሕይወቴ ላይ እንደሚያደቡት ሁሉ
|
||||
ርምጃዬንም ይከታተላሉ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 7 \v 8 7. አምላክ ሆይ፣ በምንም መንገድ
|
||||
እንዲያመልጡ አታድርጋቸው፤
|
||||
በቁጣህ ሕዝቦችን አዋርዳቸው፡፡
|
||||
8. የመንከራተት ቀኖቼን ቆጥረሃል
|
||||
እንባዎቼን በመያዣህ አኑረሃል፡፡
|
||||
ሁሉስ በመጽሐፍህ ያለ አይደለምን?
|
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
\v 9 \v 10 \v 11 9. ወደ አንተ በተጣራሁ ቀን ጠላቶቼ
|
||||
ወደ ኃላቸው ይመለሳሉ፡፡
|
||||
በዚህም እግዚአብሔር ከእኔ ጋር መሆኑን በእርግጥ ዐወቅሁ፡፡
|
||||
10. ቃሉን በማመሰግነው አምላክ
|
||||
ቃሉን በማመመሰግነው ያህዌ
|
||||
11. በአምላክ ታምኛለሁና አልፈራም፤
|
||||
ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል?
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 12 \v 13 12. አምላኬ ሆይ፣ የተሳልሁትን እፈጽማለሁ
|
||||
ለአንተም የምስጋና መሥዋዕት አቀርባለሁ፡፡
|
||||
13. ነፍሴን ከሞት፣ እግሬን ከመሰናከል አድነሃልና
|
||||
በሕያዋን ብርሃን፣ በእግዚአብሔር ፊት እመላለሳለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 56
|
||||
ለመዘምራን አለቃ፤ ‹‹ርግቢቱ ሩቅ ባለው ወርካ ላይ›› በተባለው ቅኝት ፍልስጥኤማውያን በጌት በያዙት ጊዜ የዳዊት ቅኔ
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\c 57 \v 1 1. እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ አቤቱ ማረኝ
|
||||
የመከራው ጊዜ እስኪያበቃ ድረስ
|
||||
አንተን መጠጊያ አድርጌአለሁና፡፡
|
||||
ጥፋት እስኪያልፍ ድረስ በክንፎችህ
|
||||
እጠለላለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 2 \v 3 2. ወደ ልዑል እግዚአብሔር
|
||||
የሚያስፈልገኝን ሁሉ ወደሚሰጠኝ አምላክ እጮኻለሁ፡፡
|
||||
3. ከሰማይ ልኮ ያድነኛል
|
||||
የሚያስጨንቁኝንም ያዋርዳቸዋል፡፡
|
||||
እግዚአብሔር ፍቅሩንና ታማኝነቱን ይልካል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
4. ነፍሴ በአንበሶች ተከባለች፣
|
||||
ሊውጡኝ በተዘጋጁ መካከል ወድቄአለሁ፡፡
|
||||
እነዚህ ሰዎች ጥርሳቸው ጦርና ፍላጻ
|
||||
ምሳቸውም የተሳለ ሰይፍ ነው፡፡
|
||||
5. እግዚአብሔር ሆይ፣ ከሰማያት በላይ
|
||||
ከፍ ከፍ በል
|
||||
ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ይስፋፋ
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 57
|
||||
ለመዘምራን አለቃ፤ ‹‹አታጥፉ›› በሚለው ቅኝት የሚዘመር፤ ከሳኦል ፊት ሸሽቶ በዋሻ በነበረበት ጊዜ የዳዊት ቅኔ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue