am_psa_text_ulb/101/07.txt

6 lines
318 B
Plaintext
Raw Permalink Normal View History

\v 7 አታላይ ሰው ቤቴ ውስጥ አይኖርም
ሐሰተኛም በዐይኖቼ ፊት አይከብርም፡፡
\v 8 በምድሪቱ ያሉትን ክፉ አድራጊዎች
በየማለዳው አጠፋቸዋለሁ፤
ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ከያህዌ
ከተማ አስወግዳቸዋለሁ፡፡