Wed Oct 25 2017 01:56:31 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)
This commit is contained in:
parent
fdae9259f4
commit
0e5ccbff00
|
@ -1,2 +1,2 @@
|
|||
\c 101 1. ያህዌ ሆይ፣ ስለ ታማኝነትህና
|
||||
ስለ ትክክለኛ ፍርድህ ምስጋና እዘምራለሁ፡፡
|
||||
\c 101 \v 1 1. ያህዌ ሆይ፣ ስለ ታማኝነትህና
|
||||
ስለ ትክክለኛ ፍርድህ ምስጋና እዘምራለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 2 \v 3 2. ነቀፋ በሌለበት መንገድ እሄዳለሁ
|
||||
አንተ ወደ እኔ የምትመጣው መቼ ነው?
|
||||
በቤቴ ውስጥ ያለ ነቀፋ እመላለሳለሁ፡፡
|
||||
3. በዐይኖቼ ፊት በደል አላኖርም
|
||||
የክፉዎችን ሥራ እጠላለሁ
|
||||
ከቶም አልተባበራቸውም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,8 @@
|
|||
\v 4 \v 5 \v 6 4. ጠማማ ሰዎች ከእኔ ይርቃሉ
|
||||
ከክፋት ጋር ምንም ግንኙነት የለኝም፡፡
|
||||
5. ባልንጀራውን በስውር የሚያማውን አጠፋለሁ፡፡
|
||||
ትዕቢተኛ ዐይንና እብሪተኛ ልብ
|
||||
ያለውን ሰው አልታገሠውም፡፡
|
||||
6. ከእኔ ጋር እንዲኖሩ፣ ዐይኖቼ
|
||||
በምድሪቱ ያሉ ታማኞች ላይ ናቸው
|
||||
በንጹሕና የሚሄድ እርሱ ያገለግለኛል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\v 7 \v 8 7. አታላይ ሰው ቤቴ ውስጥ አይኖርም
|
||||
ሐሰተኛም በዐይኖቼ ፊት አይከብርም፡፡
|
||||
8. በምድሪቱ ያሉትን ክፉ አድራጊዎች
|
||||
በየማለዳው አጠፋቸዋለሁ፤
|
||||
ክፉ አድራጊዎችን ሁሉ ከያህዌ
|
||||
ከተማ አስወግዳቸዋለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,6 @@
|
|||
\c 102 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሆይ ጸሎቴን ሰማ
|
||||
ጩኸቴንም አድምጥ፡፡
|
||||
2. በመከራዬ ጊዜ ፊትህን ከእኔ አትሰውር
|
||||
ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል
|
||||
ወደ አንተ ስጣራ ፈጥነህ
|
||||
አድምጠኝ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 3 \v 4 3. ዘመኔ እንደ ጢስ እየበነነ ነው
|
||||
ዐጥንቶቼም እንደ እሳት እየነደዱ ነው፡፡
|
||||
4. ልቤ ተሰብሮአል፤ እኔም እንደ ደረቀ
|
||||
ሣር ሆኛለሁ፡፡
|
||||
እህል መብላትንም ዘንግቻለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,4 @@
|
|||
\v 5 \v 6 5. ዘወትር ከመቃተቴ የተነሣ
|
||||
ዐጥንቴ ከቆዳዬ ጋር ተጣበቀ፡፡
|
||||
6. በምድረ በዳ እንዳለ እርኩም መሰልሁ፤
|
||||
በፍርስራሽ መካከል እንዳ ጉጉት ሆንሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 7 \v 8 7. ያለ እንቅልፍ አድራለሁ፤
|
||||
በቤት ጣራ ላይ እንዳለ ብቸኛ ወፍ ሆኛለሁ
|
||||
8. ጠላቶቼ ቀኑን ሙሉ ይሳለቁብኛል
|
||||
የሚያፌዙብኝም ስሜን እንደ ርግማን
|
||||
ቆጥረውታል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 9 \v 10 9. ዐመድ እንደ እህል ቅሜአለሁ!
|
||||
እንባዬም ከምጠጣው ነገር
|
||||
ጋር ተደባልቆአል፡፡
|
||||
10. ወደ ላይ አነሣኸኝ፤ ከቁጣህና ከመዓትህም የተነሣ መልሰህ
|
||||
ጣልኸኝ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 11 \v 12 11. ዘመኖቼ ቶሎ እንደሚያልፍ ጥላ ናቸው
|
||||
እኔም እንደ ሣር ደረቅሁ
|
||||
12. አንተ ግን ያህዌ ሆይ፣ ለዘላለም
|
||||
ትኖራለህ ስምህ ከትውልድ እስከ ትውልድ
|
||||
ገናና ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
መዝሙር 102
|
||||
የዳዊት መዝሙር
|
Loading…
Reference in New Issue