Sun Jun 11 2017 07:49:45 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-11 07:49:46 -04:00
parent 7b8b4474f4
commit 3c6d91d123
3 changed files with 5 additions and 1 deletions

1
03/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 ከፈረስ መግቢያ ሰሜን አንስቶ ያለውን ቅጽር አንድ የካህናት ቡድን መልሶ ሰራው፡፡ እያንዳንዱ ካህን ከቤቱ ፊት ለፊት ያለውን ክፍል መልሶ ሰራ፡፡ \v 29 ከእነርሱ ቀጥሎ፣ የኢሜር ልጅ ሳዶቅ ከቤቱ ፊት ለፊት ያለውን ክፍል መልሶ ሰራ፡፡ ከእርሱ ቀጥሎ፣ በስተምስራቅ የሚገኘው በር ጠባቂ የነበረው የሴኬንያ ልጅ ሸማያ ቀጣዩን ክፍል መልሶ ሰራ፡፡ \v 30 ከእርሱ ቀጥሎ፣ የሰሌምያ ልጅ ሐናንያ፣ እና የሴሌፍ ስድስተኛ ልጅ አንድ ክፍል መልሰው ሰሩ፡፡ ያም እነርሱ መልሰው የጠገኑት ሁለተኛው ክፍል ነበር፡፡ ከእርሱ በኋላ የበራክያ ልጅ ሜሱላም እርሱ ይኖርበት በነበረው ቤት ፊት ለፊት የሚገኙትን ቅጥሮች ክፍል መልሶ ሰራ፡፡

1
03/31.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 31 ከእነርሱ ቀጥሎ፣ ወርቅ አንጣሪው መልክያ ከቀጠሮ በር ማዕዘን ላይ እስከሚገኘው የላይኛው መኖሪያዎች የሚገኙትን የቤተ መቅደስ አገልጋዮችና ነጋዴዎች እስከ ሚገለገሉባቸው ህንጻዎች ድረስ ያለውን ክፍል መልሶ ሰራ፡፡ \v 32 ሌሎች ወርቅ አንጥረኞች፣ ከነጋዴዎች ጋር ሆነው የቅጥሩን የመጨረሻ ክፍያ እስከ በጎች በር ድረስ መልሰው ሰሩ፡፡

View File

@ -70,6 +70,8 @@
"03-18",
"03-20",
"03-22",
"03-25"
"03-25",
"03-28",
"03-31"
]
}