Sun Jun 11 2017 07:47:45 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-11 07:47:46 -04:00
parent 5948576dcf
commit 7b8b4474f4
2 changed files with 3 additions and 1 deletions

1
03/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 25 ከእርሱ ቀጥሎ፣ ቅጥሩ ከሚዞርበትና የመጠበቂያ ማማው ከላይኛው ቤተ መንግስት ከፍ ብሎ እስከሚታይበት ድረስ ያለውን አንድ ክፍል የኡዛይ ልጅ ፉላል መልሶ ሰራ፡፡ መጠበቂያ ማማው ጠባቂዎቹ ከሚኖሩበት አደባባይ አጠገብ ይገኛል፡፡ ከፉላል ቀጥሎ፣ የፋሮስ ልጅ ፈዳ ቅጥሩን መልሶ ሰራ፡፡ \v 26 ከእርሱ ቀጥሎ የቤተ መቅደስ አገልጋዮች በትልቁ ማማ ምስራቅ አቅጣጫ ፊቱን ወደ ውሃ በር ያደረገውን አንድ ክፍል መልሰው ጠገኑ፡፡ \v 27 ከእርሱ ቀጥሎ፣ የተቁሐ ሰዎች ከትልቁ ማማ ፊት ለፊት እስከ ኦፌል ቅጥር ድረስ ያለውን ሁለተኛውን ክፍል መልሰው ሰሩ፡፡

View File

@ -69,6 +69,7 @@
"03-16",
"03-18",
"03-20",
"03-22"
"03-22",
"03-25"
]
}