am_mat_text_ulb/14/13.txt

3 lines
320 B
Plaintext

13. ኢየሱስ ይህን ሲሰማ፣ በጀልባ ገለል ወዳለ ቦታ ሄደ። ሕዝቡም ይህን ሰምተው፣ ከየከተሞቹ በእግር ተከተሉት።
14.ኢየሱስም ከጀልባ ሲወርድ ፣ብዙ ሕዝብም አይቶ
ራራላቸው፣ ህመምተኞቻቸውንም ፈወሰ።