13. ኢየሱስ ይህን ሲሰማ፣ በጀልባ ገለል ወዳለ ቦታ ሄደ። ሕዝቡም ይህን ሰምተው፣ ከየከተሞቹ በእግር ተከተሉት። 14.ኢየሱስም ከጀልባ ሲወርድ ፣ብዙ ሕዝብም አይቶ ራራላቸው፣ ህመምተኞቻቸውንም ፈወሰ።