am_mat_text_ulb/14/16.txt

3 lines
330 B
Plaintext

\v 16 ኢየሱስ ግን ፣''መሄድ አያስፈልጋቸውም ፤እናንተው የሚበሉትን ስጧቸው'' አላቸው።
\v 17 እነርሱም ፣“ እኛ ያለን አምስት እንጀራና ሁለት ዓሣ ብቻ ነው አሉት።''
\v 18 ኢየሱስም ''ያንኑ ወደ እኔ አምጡ'' አለ።