\v 16 ኢየሱስ ግን ፣''መሄድ አያስፈልጋቸውም ፤እናንተው የሚበሉትን ስጧቸው'' አላቸው። \v 17 እነርሱም ፣“ እኛ ያለን አምስት እንጀራና ሁለት ዓሣ ብቻ ነው አሉት።'' \v 18 ኢየሱስም ''ያንኑ ወደ እኔ አምጡ'' አለ።