am_mat_text_ulb/13/34.txt

4 lines
405 B
Plaintext

34. ኢየሱስም እነዚህን ሁሉ ነገሮች በምሳሌ ተናገር፥ ያለ ምሳሌ ምንም አልነገራቸውም።
35. ይሄም እንዲህ ተብሎ በነብዩ የተነገረው እንዲፈፀም ነው፦
''አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ
ከዓለም መጀመሪያ ጀምሮ የተሰወረውን እገልጣለሁ።''