34. ኢየሱስም እነዚህን ሁሉ ነገሮች በምሳሌ ተናገር፥ ያለ ምሳሌ ምንም አልነገራቸውም። 35. ይሄም እንዲህ ተብሎ በነብዩ የተነገረው እንዲፈፀም ነው፦ ''አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ ከዓለም መጀመሪያ ጀምሮ የተሰወረውን እገልጣለሁ።''