am_mat_text_ulb/13/51.txt

3 lines
457 B
Plaintext

51. ይሄን ሁሉ ተረድታችኋል? አላቸው'' ደቀመዛሙርቱም “አዎን” አሉት።
52. ከዚያም ኢየሱስ ፣ “ ስለዚህ የመንግስተ ሰማይ ደቀመዝሙር የሆነ ፀሐፊ ሁሉ፣ ከሃብቱ መካከል አሮጌውና አዲሱን ያወጣ የቤት ጌታን ይመስላል አላቸው።''
53. ኢየሱስም እነዚህን ምሳሌዎች ሲጨርስ ፣ከዚያሥፍራ ሄደ።