51. ይሄን ሁሉ ተረድታችኋል? አላቸው'' ደቀመዛሙርቱም “አዎን” አሉት። 52. ከዚያም ኢየሱስ ፣ “ ስለዚህ የመንግስተ ሰማይ ደቀመዝሙር የሆነ ፀሐፊ ሁሉ፣ ከሃብቱ መካከል አሮጌውና አዲሱን ያወጣ የቤት ጌታን ይመስላል አላቸው።'' 53. ኢየሱስም እነዚህን ምሳሌዎች ሲጨርስ ፣ከዚያሥፍራ ሄደ።