\v 19 አይጨቃጨቅም ወይም አይጮህም፤
ወይም ማንም ድምፁን በጐዳናዎች ላይ አይሰማም።
\v 20 ፍርድን ለድል እስኪያበቃ ድረስ፤
የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፣
የሚጤሰውንም የጧፍ ክር አያጠፋም፣
\v 21 አሕዛብም በስሙ ይታመናሉ።''