am_mat_text_ulb/08/23.txt

5 lines
392 B
Plaintext

23. ኢየሱስ ወደ ጀልባ በገባ ጊዜ ደቀመዛሙርቱም ተከትለውት ገቡ
24. በባሕሩም ላይ ታላቅ ማዕበል ተነሥቶ ጀልባዋ በማዕበል
ተሞላች። ኢየሱስ ግን ተኝቶ ነበር።
25. ደቀመዛሙርቱ ወደርሱ መጥተው፥ ጌታ! ''አድነን ልንጠፋ
ነው''እያሉ ቀሰቀሱት።