\v 37 ለደቀ መዛሙርቱም፣ ''መከሩ ብዙ ነው ሠራተኞች ግን ጥቂት ናቸው።
\v 38 ስለዚህ፣ ሠራተኞችን ወደ መከሩ እንዲልክ፣ ወደ መከሩ ጌታ
አጥብቃችሁ ጸልዩ" አላቸው።