\v 37 ለደቀ መዛሙርቱም፣ ''መከሩ ብዙ ነው ሠራተኞች ግን ጥቂት ናቸው። \v 38 ስለዚህ፣ ሠራተኞችን ወደ መከሩ እንዲልክ፣ ወደ መከሩ ጌታ አጥብቃችሁ ጸልዩ" አላቸው።