Fri Jun 30 2017 09:35:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 09:35:04 +03:00
parent b4023e657c
commit f492cfc336
6 changed files with 5 additions and 6 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 14 13 ከዚያም ንጉሡ ለአገልጋዮቹ እንዲህ አላቸው፣ ‹‹እጅና እግሩን አስራችሁ ለቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጥታችሁ ጣሉት፡፡ 14 የተጠሩት ብዙዎች የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው፡፡››
\v 13 ከዚያም ንጉሡ ለአገልጋዮቹ እንዲህ አላቸው፣ ‹‹እጅና እግሩን አስራችሁ ለቅሶና ጥርስ ማፋጨት ወዳለበት በውጭ ወዳለው ጨለማ አውጥታችሁ ጣሉት፡፡ \v 14 የተጠሩት ብዙዎች የተመረጡት ግን ጥቂቶች ናቸው፡፡››

View File

@ -1 +1 @@
\v 15 \v 16 \v 17 15 ከዚያም ፈሪሳውያን ሄደው ኢየሱስን እንዴት በንግግሩ ማጥመድ እንደሚችሉ ዕቅድ አወጡ፡፡ 16 ከዚያም ከሄሮድስ ሰዎች ጋር ደቀ መዛሙርቶቻቸውን ወደ እርሱ ላኩ፡፡ ኢየሱስንም እንዲህ አሉት፣ ‹‹መምህር! አንተ በእውነት የእግዚአብሔርን መንገድ የምታስተምር እውነተኛ ሰው መሆንህን እናውቃለን፤ ሰውን በመፍራት ሐሳብህን አትለውጥም፤ በሰዎች መካከል አድልዎ አታደርግም፡፡ 17 እስቲ ንገረን ምን ታስባለህ? ለቄሳር ግብር መስጠት ተገቢ ወይስ አይደለም?
\v 15 ከዚያም ፈሪሳውያን ሄደው ኢየሱስን እንዴት በንግግሩ ማጥመድ እንደሚችሉ ዕቅድ አወጡ፡፡ \v 16 ከዚያም ከሄሮድስ ሰዎች ጋር ደቀ መዛሙርቶቻቸውን ወደ እርሱ ላኩ፡፡ ኢየሱስንም እንዲህ አሉት፣ ‹‹መምህር! አንተ በእውነት የእግዚአብሔርን መንገድ የምታስተምር እውነተኛ ሰው መሆንህን እናውቃለን፤ ሰውን በመፍራት ሐሳብህን አትለውጥም፤ በሰዎች መካከል አድልዎ አታደርግም፡፡ \v 17 እስቲ ንገረን ምን ታስባለህ? ለቄሳር ግብር መስጠት ተገቢ ወይስ አይደለም?

View File

@ -1 +1 @@
\v 18 \v 19 18 ኢየሱስ ግን ተንኰላቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፤ ‹‹እናንት ግብዞች የምትፈትኑኝ ለምንድን ነው? 19 እስቲ የግብሩን ገንዘብ አሳዩኝ አላቸው፡፡ እነርሱም ዲናሩን አመጡለት፡፡
\v 18 ኢየሱስ ግን ተንኰላቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፤ ‹‹እናንት ግብዞች የምትፈትኑኝ ለምንድን ነው? \v 19 እስቲ የግብሩን ገንዘብ አሳዩኝ አላቸው፡፡ እነርሱም ዲናሩን አመጡለት፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 20 \v 21 \v 22 20 ኢየሱስም፣ ‹‹ይኼ የማን መልክና ስም ነው? አላቸው፡፡ 21 እነርሱም፣ ‹‹የቄሳር፣›› አሉት፡፡ ኢየሱስም፣ ‹‹እንግዲያስ የቄሳር የሆነውን ለቄሳር ስጡ፤ የእግዚአብሔር የሆነውን ለእግዚአብሔር ስጡ›› አላቸው፡፡ 22 ያንን ሲሰሙ ተገረሙ፡፡ ትተውትም ሄዱ፡፡
\v 20 ኢየሱስም፣ ‹‹ይኼ የማን መልክና ስም ነው? አላቸው፡፡ \v 21 እነርሱም፣ ‹‹የቄሳር፣›› አሉት፡፡ ኢየሱስም፣ ‹‹እንግዲያስ የቄሳር የሆነውን ለቄሳር ስጡ፤ የእግዚአብሔር የሆነውን ለእግዚአብሔር ስጡ›› አላቸው፡፡ \v 22 ያንን ሲሰሙ ተገረሙ፡፡ ትተውትም ሄዱ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 23 \v 24 23 በዚያው ቀን የሙታን ትንሣኤ የለም የሚሉ ጥቂት ሰዱቃውያን ወደ እርሱ መጡ፡፡ 24 ‹‹መምህር፣ ‹አንድ ሰው ልጅ ሳይወልድ ከሞተ ሚስቱን ወንድሙ እንዲያገባና ለወንድሙ ልጅ እንዲወልድለት ሙሴ ተናግሮአል›
\v 23 በዚያው ቀን የሙታን ትንሣኤ የለም የሚሉ ጥቂት ሰዱቃውያን ወደ እርሱ መጡ፡፡ \v 24 ‹‹መምህር፣ ‹አንድ ሰው ልጅ ሳይወልድ ከሞተ ሚስቱን ወንድሙ እንዲያገባና ለወንድሙ ልጅ እንዲወልድለት ሙሴ ተናግሮአል›

View File

@ -318,7 +318,6 @@
"22-18",
"22-20",
"22-23",
"22-25",
"22-29",
"22-31",
"22-34",