Fri Jun 30 2017 09:33:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-30 09:33:04 +03:00
parent 4325932e1b
commit b4023e657c
6 changed files with 6 additions and 5 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 22 \v 1 \v 3 1 ኢየሱስም እንዲህ በማለት በምሳሌ መለሰላቸው፣ \v 2 2 ‹‹መንግሥተ ሰማይ ለልጁ ሰርግ የደገሰ አንድ ንጉሥ ትመስላለች፡፡ 3 ወደ ሰርጉ እንዲመጡ ወደ ጋበዛቸው ሰዎች አገልጋዮቹን ላከ፤ እነርሱ ግን መምጣት አልፈለጉም፡፡
\c 22 \v 1 እንዲህ በማለት በምሳሌ መለሰላቸው፣ \v 2 ‹‹መንግሥተ ሰማይ ለልጁ ሰርግ የደገሰ አንድ ንጉሥ ትመስላለች፡፡ \v 3 ወደ ሰርጉ እንዲመጡ ወደ ጋበዛቸው ሰዎች አገልጋዮቹን ላከ፤ እነርሱ ግን መምጣት አልፈለጉም፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 4 4 እንደ ገና ንጉሡ ሌሎች አገልጋዮችን እንዲህ በማለት ላከ፤ ‹‹እራት አዘጋጅቻለሁ፤ በሬዎቹንና የሰቡ ወይፈኖቼን አርጃለሁ፤ ሁሉም ተዘጋጅቶአል ወደ ሰርግ ግብዣው ኑ›› በሏቸው፡፡
\v 4 እንደ ገና ንጉሡ ሌሎች አገልጋዮችን እንዲህ በማለት ላከ፤ ‹‹እራት አዘጋጅቻለሁ፤ በሬዎቹንና የሰቡ ወይፈኖቼን አርጃለሁ፤ ሁሉም ተዘጋጅቶአል ወደ ሰርግ ግብዣው ኑ›› በሏቸው፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 \v 6 \v 7 5 ሰዎቹ ግን ግብዣውን ከልብ አልተቀበሉትም፡፡ አንዳንዶቹ ወደ እርሻዎቻቸው፣ ሌሎች ደግሞ ወደ ሥራ ቦታቸው ሄዱ፡፡ 6 አንዳንዶቹ የንጉሡን አገልጋዮች ደበደቡዋቸው፤ አዋረዱዋቸው፤ ገደሉዋቸው፡፡ 7 ንጉሡ በጣም ስለ ተቆጣ፤ ወታደሮቹን ላከ፤ እነዚያን ሰዎች ገደለ፤ ከተማቸውንም አቃጠለ፡፡
\v 5 ሰዎቹ ግን ግብዣውን ከልብ አልተቀበሉትም፡፡ አንዳንዶቹ ወደ እርሻዎቻቸው፣ ሌሎች ደግሞ ወደ ሥራ ቦታቸው ሄዱ፡፡ \v 6 አንዳንዶቹ የንጉሡን አገልጋዮች ደበደቡዋቸው፤ አዋረዱዋቸው፤ ገደሉዋቸው፡፡ \v 7 ንጉሡ በጣም ስለ ተቆጣ፤ ወታደሮቹን ላከ፤ እነዚያን ሰዎች ገደለ፤ ከተማቸውንም አቃጠለ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 8 \v 9 \v 10 8 ከዚያም ለአገልጋዮቹ እንዲህ አለ፤ ሰርጉ ተዘጋጅቶአል፤ ጥሪ የተደረገላቸው ሰዎች ግን የሚገባቸው ሆነው አልተገኙም፡፡ 9 ስለዚህ ወደ ዐውራ መንገድ ማቋረጫ ሄዳችሁ የምታገኙትን ያህል ሰዎች ወደ ሰርጉ ግብዣ ጥሩ፡፡ 10 ሰዎቹም ወደ ዐውራው መንገድ ሄደው መልካምም ሆኑ መጥፎዎች ያገኙትን ሁሉ አንድ ላይ ሰበሰቡ፡፡ ስለዚህ የግብዣው አዳራሽ በተጋባዦች ተሞላ፡፡
\v 8 ከዚያም ለአገልጋዮቹ እንዲህ አለ፤ ሰርጉ ተዘጋጅቶአል፤ ጥሪ የተደረገላቸው ሰዎች ግን የሚገባቸው ሆነው አልተገኙም፡፡ \v 9 ስለዚህ ወደ ዐውራ መንገድ ማቋረጫ ሄዳችሁ የምታገኙትን ያህል ሰዎች ወደ ሰርጉ ግብዣ ጥሩ፡፡ \v 10 ሰዎቹም ወደ ዐውራው መንገድ ሄደው መልካምም ሆኑ መጥፎዎች ያገኙትን ሁሉ አንድ ላይ ሰበሰቡ፡፡ ስለዚህ የግብዣው አዳራሽ በተጋባዦች ተሞላ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 \v 12 11 ንጉሡ ተጋባዦቹን ለማየት ሲመጣ ግን፣ የሰርግ ልብስ ያልለበሰ ሰው አየ፡፡ 12 ንጉሡ እንዲህ አለው፤ ‹ወዳጄ፣´ የሰርግ ልብስ ሳትለብስ እንዴት ወደዚህ ገባህ? ሰውየውም ዝም አለ፡፡
\v 11 ንጉሡ ተጋባዦቹን ለማየት ሲመጣ ግን፣ የሰርግ ልብስ ያልለበሰ ሰው አየ፡፡ \v 12 ንጉሡ እንዲህ አለው፤ ‹ወዳጄ፣´ የሰርግ ልብስ ሳትለብስ እንዴት ወደዚህ ገባህ? ሰውየውም ዝም አለ፡፡

View File

@ -308,6 +308,7 @@
"19-25",
"19-28",
"19-29",
"22-01",
"22-04",
"22-05",
"22-08",