Mon May 16 2016 21:07:00 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
aec8ccf7c8
commit
a37aba0d9c
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
21. በሰማይ ያለውን የአባቴን ፍቃድ የሚያደርግ ሁሉ እንጂ ጌታ ጌታ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባም፡፡
|
||||
22. በዚያን ቀን ብዙዎች ጌታ ጌታ በስምህ ትንቢት ተናግረን አልነበረም እንዴ? በስምህ አጋንንት አስወጥተን አልነበረም እንዴ? በስምህ ብዙ ታላላቅ ነገሮችን አድርገን አልነበረምን? ይሉኛል፡፡
|
||||
23. እኔም “እናንት ተንኮለኞች የት አውቃችኋለሁ ከእኔ ራቁ ብዬ በግልጽ እነግራቸዋለሁ”!
|
Loading…
Reference in New Issue