Mon May 16 2016 21:07:00 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-16 21:07:00 +03:00
parent aec8ccf7c8
commit a37aba0d9c
2 changed files with 5 additions and 0 deletions

3
07/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
21. በሰማይ ያለውን የአባቴን ፍቃድ የሚያደርግ ሁሉ እንጂ ጌታ ጌታ የሚለኝ ሁሉ ወደ መንግስተ ሰማይ አይገባም፡፡
22. በዚያን ቀን ብዙዎች ጌታ ጌታ በስምህ ትንቢት ተናግረን አልነበረም እንዴ? በስምህ አጋንንት አስወጥተን አልነበረም እንዴ? በስምህ ብዙ ታላላቅ ነገሮችን አድርገን አልነበረምን? ይሉኛል፡፡
23. እኔም “እናንት ተንኮለኞች የት አውቃችኋለሁ ከእኔ ራቁ ብዬ በግልጽ እነግራቸዋለሁ”!

2
07/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
24. ስለዚህ ቃሎቼን የሚሰማና የሚታዘዛቸው ልክ ቤቱን በድንጋይ ላይ እንደመሰረተ አስተዋይ ሰው ይመስላል፡፡
25. ዝናብ ዘነበ፣ ጎርፍም ጎረፈ፣ ንፋስም ነፈሰ ያቤት ቢመታው ይሁን እንጂ ቤቱ በአለት ላይ ስለተመሠረተ ቤቱ አልፈረሰም፡፡