Fri May 19 2017 09:42:00 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 09:42:00 -04:00
parent 329e960420
commit 931557aed5
3 changed files with 5 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 5 ሰዎቹ ግን ግብዣውን ከልብ አልተቀበሉትም፡፡ አንዳንዶቹ ወደ እርሻዎቻቸው፣ ሌሎች ደግሞ ወደ ሥራ ቦታቸው ሄዱ፡፡ \v 6 6 አንዳንዶቹ የንጉሡን አገልጋዮች ደበደቡዋቸው፤ አዋረዱዋቸው፤ ገደሉዋቸው፡፡ \v 7 7 ንጉሡ በጣም ስለ ተቆጣ፤ ወታደሮቹን ላከ፤ እነዚያን ሰዎች ገደለ፤ ከተማቸውንም አቃጠለ፡፡
\v 5 ሰዎቹ ግን ግብዣውን ከልብ አልተቀበሉትም፡፡ አንዳንዶቹ ወደ እርሻዎቻቸው፣ ሌሎች ደግሞ ወደ ሥራ ቦታቸው ሄዱ፡፡ \v 6 አንዳንዶቹ የንጉሡን አገልጋዮች ደበደቡዋቸው፤ አዋረዱዋቸው፤ ገደሉዋቸው፡፡ \v 7 ንጉሡ በጣም ስለ ተቆጣ፤ ወታደሮቹን ላከ፤ እነዚያን ሰዎች ገደለ፤ ከተማቸውንም አቃጠለ፡፡

1
20/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 8 ከዚያም ለአገልጋዮቹ እንዲህ አለ፤ ሰርጉ ተዘጋጅቶአል፤ ጥሪ የተደረገላቸው ሰዎች ግን የሚገባቸው ሆነው አልተገኙም፡፡ \v 9 9 ስለዚህ ወደ ዐውራ መንገድ ማቋረጫ ሄዳችሁ የምታገኙትን ያህል ሰዎች ወደ ሰርጉ ግብዣ ጥሩ፡፡ \v 10 10 ሰዎቹም ወደ ዐውራው መንገድ ሄደው መልካምም ሆኑ መጥፎዎች ያገኙትን ሁሉ አንድ ላይ ሰበሰቡ፡፡ ስለዚህ የግብዣው አዳራሽ በተጋባዦች ተሞላ፡፡

View File

@ -271,6 +271,8 @@
"19-20",
"19-25",
"19-29",
"20-03"
"20-03",
"20-05",
"20-08"
]
}