From 931557aed5f7c19170a47b4ca48e0e57f6be9e01 Mon Sep 17 00:00:00 2001 From: tsDesktop Date: Fri, 19 May 2017 09:42:00 -0400 Subject: [PATCH] Fri May 19 2017 09:42:00 GMT-0400 (Eastern Daylight Time) --- 20/05.txt | 2 +- 20/08.txt | 1 + manifest.json | 4 +++- 3 files changed, 5 insertions(+), 2 deletions(-) create mode 100644 20/08.txt diff --git a/20/05.txt b/20/05.txt index d34fc14..6347436 100644 --- a/20/05.txt +++ b/20/05.txt @@ -1 +1 @@ -\v 5 5 ሰዎቹ ግን ግብዣውን ከልብ አልተቀበሉትም፡፡ አንዳንዶቹ ወደ እርሻዎቻቸው፣ ሌሎች ደግሞ ወደ ሥራ ቦታቸው ሄዱ፡፡ \v 6 6 አንዳንዶቹ የንጉሡን አገልጋዮች ደበደቡዋቸው፤ አዋረዱዋቸው፤ ገደሉዋቸው፡፡ \v 7 7 ንጉሡ በጣም ስለ ተቆጣ፤ ወታደሮቹን ላከ፤ እነዚያን ሰዎች ገደለ፤ ከተማቸውንም አቃጠለ፡፡ \ No newline at end of file +\v 5 ሰዎቹ ግን ግብዣውን ከልብ አልተቀበሉትም፡፡ አንዳንዶቹ ወደ እርሻዎቻቸው፣ ሌሎች ደግሞ ወደ ሥራ ቦታቸው ሄዱ፡፡ \v 6 አንዳንዶቹ የንጉሡን አገልጋዮች ደበደቡዋቸው፤ አዋረዱዋቸው፤ ገደሉዋቸው፡፡ \v 7 ንጉሡ በጣም ስለ ተቆጣ፤ ወታደሮቹን ላከ፤ እነዚያን ሰዎች ገደለ፤ ከተማቸውንም አቃጠለ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/20/08.txt b/20/08.txt new file mode 100644 index 0000000..704d3fe --- /dev/null +++ b/20/08.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 8 8 ከዚያም ለአገልጋዮቹ እንዲህ አለ፤ ሰርጉ ተዘጋጅቶአል፤ ጥሪ የተደረገላቸው ሰዎች ግን የሚገባቸው ሆነው አልተገኙም፡፡ \v 9 9 ስለዚህ ወደ ዐውራ መንገድ ማቋረጫ ሄዳችሁ የምታገኙትን ያህል ሰዎች ወደ ሰርጉ ግብዣ ጥሩ፡፡ \v 10 10 ሰዎቹም ወደ ዐውራው መንገድ ሄደው መልካምም ሆኑ መጥፎዎች ያገኙትን ሁሉ አንድ ላይ ሰበሰቡ፡፡ ስለዚህ የግብዣው አዳራሽ በተጋባዦች ተሞላ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 820364d..4baf59e 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -271,6 +271,8 @@ "19-20", "19-25", "19-29", - "20-03" + "20-03", + "20-05", + "20-08" ] } \ No newline at end of file