Fri May 19 2017 03:40:45 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-05-19 03:40:46 -04:00
parent 6c3aa321ae
commit 8e48dda571
3 changed files with 10 additions and 0 deletions

1
04/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 12 ኢየሱስ የዮሐንስን መያዝ ሲሰማ፣ ወደ ገሊላ ሄደ፡፡ \v 13 ናዝሬትን ትቶ በመሄድ በዛብሎንና በንፍታሌም አገር በገሊላ ባሕር አጠገብ ባለው በቅፍርናሆም ኖረ፡፡

8
04/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 14 ይህ የሆነው፣ በነቢዩ ኢሳይያስ ተነግሮ የነበረው እንዲፈጸም ነው፤ ይኸውም፡-
\v 15 15 ‹‹የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፣
በባሕሩ አቅጣጫ፣ ከዮርዳኖስ ማዶ፣
የአሕዛብ ገሊላ!
\v 16 16 በጨለማ ውስጥ የኖረ ሕዝብ
ታላቅ ብርሃን አየ፣
በሞት ጥላና ምድር ውስጥ ለሚኖሩትም፣
ብርሃን ወጣላቸው›› የሚለው ነው፡፡

View File

@ -62,6 +62,7 @@
"04-05",
"04-07",
"04-10",
"04-12",
"07-01",
"07-03",
"07-06",