diff --git a/04/12.txt b/04/12.txt new file mode 100644 index 0000000..2150c8e --- /dev/null +++ b/04/12.txt @@ -0,0 +1 @@ +\v 12 ኢየሱስ የዮሐንስን መያዝ ሲሰማ፣ ወደ ገሊላ ሄደ፡፡ \v 13 ናዝሬትን ትቶ በመሄድ በዛብሎንና በንፍታሌም አገር በገሊላ ባሕር አጠገብ ባለው በቅፍርናሆም ኖረ፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/04/14.txt b/04/14.txt new file mode 100644 index 0000000..ee3621b --- /dev/null +++ b/04/14.txt @@ -0,0 +1,8 @@ +\v 14 ይህ የሆነው፣ በነቢዩ ኢሳይያስ ተነግሮ የነበረው እንዲፈጸም ነው፤ ይኸውም፡- +\v 15 15 ‹‹የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፣ +በባሕሩ አቅጣጫ፣ ከዮርዳኖስ ማዶ፣ +የአሕዛብ ገሊላ! +\v 16 16 በጨለማ ውስጥ የኖረ ሕዝብ +ታላቅ ብርሃን አየ፣ +በሞት ጥላና ምድር ውስጥ ለሚኖሩትም፣ +ብርሃን ወጣላቸው›› የሚለው ነው፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 7c93811..82ac094 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -62,6 +62,7 @@ "04-05", "04-07", "04-10", + "04-12", "07-01", "07-03", "07-06",