Fri May 20 2016 09:30:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2016-05-20 09:30:02 +03:00
parent 6ce1062825
commit 83ab2aae41
1 changed files with 5 additions and 5 deletions

View File

@ -1,5 +1,5 @@
16. በመሸ ጊዜ ፥ዝቡ ብዙ በአጋንንት የተያዙትን ወደ ኢየሱስ
አመጡ፥ እሱም በቃሉ፥ መናፍስቱን አስወጣቸው ታመው
የነበሩትንም ሁሉ ፈወሳቸው።
17. በዚህም፥ በኢሳያስ “እሱ ህመሞቻችንን ተቀበለ
ደዌዎቻችንን ተሸከመ” ተብሎ የተነገረው ተፈፀመ።
16. በመሸ ጊዜ ፥ዝቡ ብዙ በአጋንንት የተያዙትን ወደ ኢየሱስ
አመጡ፥ እሱም በቃሉ፥ መናፍስቱን አስወጣቸው ታመው
የነበሩትንም ሁሉ ፈወሳቸው።
17. በዚህም፥ በነቢዩ ኢሳይያስ “እርሱ ሕመማችንን ተቀበለ
ደዌዎቻችንን ተሸከመ” ተብሎ የተነገረው ተፈፀመ።