diff --git a/08/16.txt b/08/16.txt index a9709cc..c53cb39 100644 --- a/08/16.txt +++ b/08/16.txt @@ -1,5 +1,5 @@ -16. በመሸ ጊዜ ፥ህዝቡ ብዙ በአጋንንት የተያዙትን ወደ ኢየሱስ - አመጡ፥ እሱም በቃሉ፥ መናፍስቱን አስወጣቸው ታመው - የነበሩትንም ሁሉ ፈወሳቸው። -17. በዚህም፥ በኢሳያስ “እሱ ህመሞቻችንን ተቀበለ - ደዌዎቻችንን ተሸከመ” ተብሎ የተነገረው ተፈፀመ። \ No newline at end of file +16. በመሸ ጊዜ ፥ሕዝቡ ብዙ በአጋንንት የተያዙትን ወደ ኢየሱስ + አመጡ፥ እሱም በቃሉ፥ መናፍስቱን አስወጣቸው ታመው + የነበሩትንም ሁሉ ፈወሳቸው። +17. በዚህም፥ በነቢዩ ኢሳይያስ “እርሱ ሕመማችንን ተቀበለ + ደዌዎቻችንን ተሸከመ” ተብሎ የተነገረው ተፈፀመ። \ No newline at end of file